ጥሩ ጓደኛ ለመምረጥ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች
መከራ ፣ ችግር አጋጥሞህ ጭንቀትህን ልታካፍለው አስበህ የነበረ ሰው የለም? በጣም የሚወድህ ፣ ስትጨነቅ የሚጨነቅ ፣ ደስታህን ደስታው ያደረገ ጥብቅ ጓደኛስ ኖሮህ ያውቃል?
መከራ ፣ ችግር አጋጥሞህ ጭንቀትህን ልታካፍለው አስበህ የነበረ ሰው የለም? በጣም የሚወድህ ፣ ስትጨነቅ የሚጨነቅ ፣ ደስታህን ደስታው ያደረገ ጥብቅ ጓደኛስ ኖሮህ ያውቃል?
በአንድ ወቅት ወላጆች ለልጃቸው ሚስት ሲፈልጉ ቆይተው “የሸህ እገሌን ልጅ ልንድርህ ነውና ሂድ እያት” አሉት። ገና እንዳያት ወደዳት።
ወጣትነት የህይወታችን አፍላ ጊዜ ነው። የልጅነት እድሜ አልፎ በእራሳችን የምንቆምበት ፣ ጥንካሬና ብርታት የምናገኝበት ፣ ደከመኝ ሰለቸኝ የሌለበት ፣ ሁሉነገር አዲስ ፣ ሮጠን የማንደክምበት ፣ ተጫውተን የማንጠግብበት አፍላ ጊዜ
ሂጃብ ኒቃብና በርቃ እንዲሁም ቡርቃ የብዙ አለመግባባትና የክርክር አርዕስቶች ከሆኑ ብዙ ዘመናትን አሳልፈዋል። ብዙ ሃገሮች እነዚህን ሃይማኖታዊ አልባሳት የከለከሉ ሲሆን አንዳንድ ሃገሮች ደግሞ የት የት ቦታ መለበስ እንዳለባቸው ገደብ አስቀምጠዋል።
ልጄ አሁንማ ጎልማሳ ሁነሃል፤ እናት የልጇን እራስ እያሻሸች….ነገ ምግብህን አብሳይ እና ሚስጥርህን ሁሉ የምትጋራህ አዲስ እናት ይኖርሃል። ከዚህ ቡኋላ እኔ አልሆንም። እኔን ከምትወደኝ በላይም ቢሆን አዲሷ እናትህን ውደድ። በእሷ እቅፍ ከመሆንህ በፊት ግን ትንሽ ልምከርህ!
ለሚስትህ በእርግዝና ጊዜዋ የምታደርግላት ነገር ለእሷም ለሚወለደውም ልጅ አስተዋጽኦ እንዳለው ታውቃለህ? ወንድሜዋ አድምጠኝ! ባሎች ነፍሰጡር ለሆነች ሚስታቸው ትኩረት ሳይሰጡ እና ጊዜያዊ ለውጦችን መሸከም አቅቷቸው ሲያማርሩ አይቻለሁ ሰምቻለሁ!
ስንፍና ምንድ ነው? ስንፍና ጥረት እንዳናደርግ እና ጠንክረን እንዳንሰራ የሚያደርግ የውስጥ ግፊት ነው። ይህም ብዙ ጊዜ ነገሮች ባሉበት እንዲቀጥል የሚያደርግ ሲሆን አንዳንዴ ትንሽ ሰነፍ መሆን ያስደስተናል። ለምሳሌ ከረጅም አድካሚ የስራ ሰዓት ቡኋላ ወይም በጣም ቀዝቃዛማና ሞቃታማ በሆነ ቀን
የሰው ልጅ ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ማለትም አደም አለይሂ ሰላም ወደዚች አለም ሲመጣ ከአሏህ ዘንድ የነገራቶችን ስምና እውቀት አሏህ ችሮት ነው። ከዚህም አልፎ ለነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻው ወህይ (ቁርአን) ሲገለፅላቸው የመጀመሪያው ቃል «ኢቅራ» አንብብ የሚል ነበር። ይህ ምን ያህል እውቀት
ልጆቻችን ከኻያሉ አሏህ የተሰጡን ጸጋዎች ናቸው። እነዚህን የዓይኖቻችነን ማረፊያዎች ፈጣሪያችን ሲሰጠን ግን ከተወሰኑ ሃላፊነቶችቶችና ግዴታዎች ጋር መሆኑን መዘንጋት የለብንም። ይህ የኢስላም ሃይማኖት ሲሆን ቀና የሆነ ብቸኛ መንገድ ነው