የጀነት ቁልፍ
ሂጃብ የፊጥራ(የተፈጥሮ ባህሪ ) ክፍል ነው።ይህን በጥልቅ ለመረዳት ተፈኩር(ማስተንተን) ጠቀሚ ነው። በዙሪያሽ ያሉ ነገሮችን ተመልከች ሁሉም ሽፋን አላቸው። ለምሳሌ መሬት በከባቢ አየር የተሸፈነች ናት፤ የውስጥ የአካል ክፍሎች ፣ ሴሎች ፣ ማእድናት ፣ ፍራፍሬ ወዘተ የራሳቸው የሆነ መሸፈኛ አላቸው፤ ቆዳሽ ብርሃን አስተላላፊ ቢሆን ኖሮ
ሂጃብ የፊጥራ(የተፈጥሮ ባህሪ ) ክፍል ነው።ይህን በጥልቅ ለመረዳት ተፈኩር(ማስተንተን) ጠቀሚ ነው። በዙሪያሽ ያሉ ነገሮችን ተመልከች ሁሉም ሽፋን አላቸው። ለምሳሌ መሬት በከባቢ አየር የተሸፈነች ናት፤ የውስጥ የአካል ክፍሎች ፣ ሴሎች ፣ ማእድናት ፣ ፍራፍሬ ወዘተ የራሳቸው የሆነ መሸፈኛ አላቸው፤ ቆዳሽ ብርሃን አስተላላፊ ቢሆን ኖሮ
እውነትን መናገር በዚህ የውድድር እና እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ በሚል ማህበረሰብ ውስጥ ለወጣቶች ሃቀኛ (እውነትን ተናጋሪ) መሆን አስቸጋሪና ፈታኝ ነገር ሊሆን ይችላል። አብዛሃኛዎቻችን ጥፋት ስናጠፋ ቤተሰቦቻችን ፣ አስተማሪዎቻችን ፣ ጓደኛዎቻችን ይርቁናል ፣ ይጠሉናል ፣ በኛ ላይ መጥፎ አመለካከት ይኖራቸዋል በማለት አብዛሃኛውን ጊዜ እንዋሻለን። ለምሳሌ የቤት ስራችንን ካልሰራን ከመቀጣት ለመዳን ስንል ውሸትን እንፈበርካለን፤ እንዲሁም አንድ ጥፋት
መከራ ፣ ችግር አጋጥሞህ ጭንቀትህን ልታካፍለው አስበህ የነበረ ሰው የለም? በጣም የሚወድህ ፣ ስትጨነቅ የሚጨነቅ ፣ ደስታህን ደስታው ያደረገ ጥብቅ ጓደኛስ ኖሮህ ያውቃል? ተስፋ የሚያስቆርጥ ፣ እንድትጨነቅና እንድትተክዝ የሚያደርግህ ጓደኛስ አጋጥሞህ ያውቃል?
በመጀመሪያ ከቅጥ ያለፈ መዝናናት የሚያስፈልገው ችግር በመኖሩ ምክኒያት ነው። ማለቴ አንድ ሰው መንፈሳዊ ችግር ወይም አለመረጋጋት ካለበት መዝነናናት እንዳለበት ያስባል። ሆኖም ብዙ ችግሮች ሲገጥሙት በዛውልክ ብዙ መዝናናትን ይመርጣል።
በወጣትነት እድሜ እውቀትን መሻት አስፈላጊ የሚያደርገው ነገር የጊዜ ጉዳይ ነው። እውቀትን መሻት አትኩሮት ፣ ድግግሞሽ የሚፈልግ ሲሆን ለዚህ ደግሞ ምቹ ጊዜ የወጣትነት እድሜ ነው። ጊዜው ካለፈ በስራ መጠመድ ፣ ማግባት ፣ መውለድ ፣ ቤተሰብ ማስተዳደር ይኖራል። ይህ ደግሞ እውቀት የምንሻበትን ጊዜ
አንድ ሰው በፍቅር ሊነደፍባቸው የሚችሉ በርካታ ነገሮች አሉ። ለምሳሌ አሏህ ፣ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ፣ የአሏህ ባሮች ፣ እናት ፣ አባት ፣ እህት ፣ ወንድም ፣ ሚስት ወ.ዘ.ተ ነገር ግን ዛሬ ልዳስስ የምንፈልገው እኛ ወጣቶች ከሌላው በተለየ ስለሚያስደስተንና ስለሚፈትነን የፍቅር አይነት
ማንኛውም ሰው ህይወቱን በተለያየ መንገድ ያሳልፋል። ነገር ግን ወሳኙ ጥያቄ የህይወቱን ሃቅ የሞላ ወይም የፈፀመ ማነው? የሚለው ነው። እንስሳቶች የህይወታቸውን እያንዳንዷን ጊዜ እንዲሁ ያሳልፋሉ። ነገርግን ጊዜውን በጥበብ የተሰጠው የሰው ልጅ የተለያዩ ነገሮችን በመፈፀም ያሳልፋል።
በአንድ ወቅት ሴቶች ብቻ ስለትዳር ህወታቸው የሚወያዩበት እና ልምድ የሚለዋወጡበት መድረክ ላይ “ምን ያህሎቻችሁ ባላችሁን ትወዳላችሁ?” ተበለው ተጠየቁ። ታዲያ ሁሉም ሚስቶች ባሎቻቸውን የሚወዱ መሆኑን ለማሳየት እጃቸውን ከፍ አድርገው አወጡ። ከዛም “ባለችሁን እወድሃለሁ ብላችሁ የነገራችሁት መቼ ነው?” ተብለው ተጠየቁ። አንዳንዳቹ ዛሬ ፣ አንዳንዶቹ ትናንት ፣ አንዳንዶቹ ሊያስታውሱት አልቻሉም ነበር። ከዛም ስልካቸውን አውጥተው ለባሎቻቸው “የእኔ ማር እወድሃለሁ”