እንዴት ያሳፍራል
ሰዎች በተሰበሰቡበት መሃል መጥፎ ነገር መስራት ያሳፍራል፤ ያዋርዳልም። የሰው ቁጥር ሲጨምር እፍረቱ እና ውርደቱ የዛኑ ያህል ይጨምራል። ለምሳሌ አንድ ሰው ከአስር ሰዎች ይልቅ አንድ ሽህ ሰዎች ፊት ስህተቱ ቢገለጥ የበለጠ እፍረት ይሰማዋል። በሐገራችን ውስጥ በሚሰራጭ በአንድ የቴሌቪዝን ጣቢያ ስህተታችን ቢሰራጭ ምን እንደሚሰማን አስቡት። በዚህ አለም ህይወት አሏህን እያመፅን ክብራችነን እና ደረጃችነን ለመጠበቅ እንሞክራለን። በፍርዱ ቀን […]