ሑድ
የአድ ህዝቦች በደቡባዊ አረብያ ከኦማን የአረቢያ ባህረሰላጤ እስከ የመን ሐድራሙት ደቡባዊ የቀይ ባህር ጫፍ ድረስ ባለው በጣም ሰፊ ሐገር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ዝቦች ናቸው። ጡንቻቸው የፈረጠመ እና ድንቅ የግንባታ ጥበብ የነበራቸው ሰዎች ናቸው። በሃብታቸው እና በሃይላቸው የተመኩ
የአድ ህዝቦች በደቡባዊ አረብያ ከኦማን የአረቢያ ባህረሰላጤ እስከ የመን ሐድራሙት ደቡባዊ የቀይ ባህር ጫፍ ድረስ ባለው በጣም ሰፊ ሐገር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ዝቦች ናቸው። ጡንቻቸው የፈረጠመ እና ድንቅ የግንባታ ጥበብ የነበራቸው ሰዎች ናቸው። በሃብታቸው እና በሃይላቸው የተመኩ
አደም( ﷺ ) አሏህ የፈጠረው የመጀመሪያው ሰው ብቻ አይደለም የመጀመሪያው ነብይም ነው። አሏህ አደምን ከጭቃ እና ሁን ብሎ እንደፈጠረው ቁርአን ያስረዳል። አደምን እንደሚፈጥር አሏህ ለመልአክቶች በነገራቸው ጊዜ መጥፎ ነገር የሚሰራ ፍጡር ለምን እንደሚፈጥር ጠየቁ።
አንድ በኮንትራት ተቀጥሮ የሚሰራ፤ በአካቢው የታወቀ የአናጢ ሙያተኛ ነበር። እድሜው እየገፋ በመምጣቱ ጡረታ መውጣት ይፈልጋል። ሆኖም የቤት ግንባታ ስራውን ከዚህ በኋላ እንደሚተው እና ቀሪ ህይወቱን ከቤተሰቦቹ ጋር ማሳለፍ እንደሚፈልግ ለኮንትራት ቀጣሪው ነገረው። ገቢውን ቢያጣም፤ ጡረታ መውጣቱን ፈለገ። አሰሪውም ታታሪ ሰራተኛው ከስራው መውጣቱ የማይቀር እንደሆነ ሲያውቅ
ሁለት በአደን እሚተዳደሩ ሰዎች ነበሩ። ሁለቱም ለዘመናት ያህል አብረዉ ይሰሩና አበረው ይኖሩ ነበር። ነገር ግን አንደኛው ከአማኞች ሲሆን ሌላኛው ግን ከእምነት ወጪ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን አደን ላይ ዉለዉ አንድ ቦታ ላይ ለዕረፈት ተቀምጠው ጠመንጃቸውን (መሳርያቸዉን) እየወለወሉ(እያጸዱ) እያለ መሳርያዉ ድንገት ይፈነዳና
አንድ አይነበሲር ልጅ ከአንድ ህንፃ መወራረጃ ላይ ኮፍያ ይዞ ተቀምጧል፤ ልጁም አይነበሲርነኝ እባካችሁ እርዱኝ የሚል መልዕክት የያዘ ሲሆን ከኮፍያው ያሉት ሳንቲሞች ትንሽ ነበሩ። አንድ ሰው በጎኑ እየተጓዘ እያለ ከኪሱ ሳንቲሞችን አውጥቶ ኮፍያው አስቀመጠለትና ልጁ የያዘውን መልዕክት አንስቶ በመገልበጥ
የአብዱሏህ ቤተሰብ ጠንካራ ሙስሊሞች ሲሆኑ በዚህ ታሪክ ሐዲ የተባለ የዘጠኝ ዓመት ልጅ አላቸው። ሐዲ በትመህርት ቤት የሚሰጡ ፈተናዎችንና አሳይመንቶችን ይፈራና ይጠላ ነበር። ስፖርት መጫወት በክፍል ውስጥ ካለው ውድድርና ተሳትፎ ስኬት የበለጠ ቀላልና ምቹ እንደሆነ ያስባል። ቤተሰቦቹ በዚህ ጉዳይ ላይ ይረዱት ዘንድ እንዲህ ሲል ይጠይቃል:-
እውነትን መናገር በጣም የሚወደድ መልካም ልማድ ነው። ሁልጊዜም እውነትን የምንናገር ከሆነ እራሳችነን ከብዙ ችግሮች መጠበቅ እንችላለን። ይህ ብዙ መጥፎ ነገሮችን የሰራ ሰው ታሪክ ነው።
በአንድ ወቅት አንድ መምህር ተማሪዎች የአለማችን ድንቃድንቅ እንዲዘረዝሩና እና ታሪካቸውን እንዲያብራሩ ይጠይቃቸዋል። “የአለማችን ድንቃድንቆች” ምንም እንኳ አለመስማማት ቢኖርም የሚከተሉት ግን አብላጫ ድምፅ አግኝተዋል። 1 የግብፅ ፒራሚዶች 2 ታጅመሃል 3 ታላቁ ቦይ ካንየን 4 የፓናማ ቦይ 5 የአንፒየር ስቴት ህንፃ 6 ፔተር ባሳሊካ 7 የቻይና ትልቁ ግንብ መምህሩ የተማሪዎቹን የክፍል ስራ እየሰበሰበ እያለ አንድ ተማሪ ግን