አሏህ ይምረኝ ይሆን?
በሱረቱ ተውባ መካከለኛዋ አያ ላይ አሏህ በተውበት ወደ እሱ ከተመለስን መጥፎ ስራዎቻችነን በመልካም ሊቀይርልን ቃል ገብቷል። ተውባ አብዛሃኛውን ጊዜ ቀለል ባለ መልኩ እንደ ፀፀት(ንስሃ) ይተረጎማል። ነገር ግን በጣም ጥልቅ የሆነ ትርጉም አለው። የቃል በቃል ፍቹ ወይም ትርጉሙ ወደ አሏህ መመለስ ወይም ማፈግፈግ ማለት ይሆናል።
በሱረቱ ተውባ መካከለኛዋ አያ ላይ አሏህ በተውበት ወደ እሱ ከተመለስን መጥፎ ስራዎቻችነን በመልካም ሊቀይርልን ቃል ገብቷል። ተውባ አብዛሃኛውን ጊዜ ቀለል ባለ መልኩ እንደ ፀፀት(ንስሃ) ይተረጎማል። ነገር ግን በጣም ጥልቅ የሆነ ትርጉም አለው። የቃል በቃል ፍቹ ወይም ትርጉሙ ወደ አሏህ መመለስ ወይም ማፈግፈግ ማለት ይሆናል።
መስተካከልን አስበን ወደ አሏህ ለመመለስ ከቆረጥን አሏህ በባሮቹ ላይ አይጨክንም። የውሸት ኑሮን አንኑር ወደ አሏህ(ሱ.ወ.ተ) ብንመለስ ነው የሚሻለው። እንስተካከል ነገሮች ሁሉ ይስተካከሉልናል። ከህይወት ወከባ እናርፋለን፤ ወደ ማይቀረው አለም ስንሄድ አንፈራም እንደፍራለን
የረመዷ ወር በጣም ርህሩህ ቸር የሆነው አምላካችን አሏህ(ሱ.ወ.ተ) ወደ እሱ እንድንቀርብ ፣ ከርሱ ጋር ያለንን ትስስር እንድናጠብቅ ፣ ምህረትን እንድንጠይቅ ፣ ለመጭው አለም ስንቅ እንድንይዝ ፣ ስብዕናችነን እንድናስተካክል ፣ አላማችነን እንድንቀርፅ የሰጠን እድል ወይም ስጦታ ነው።
ወራት አልፎ ወራት ሲተካ ተወዳጅ እና ታላቅ የሆነው የሚልዮኖች እንግዳ ሸኽሩ ረመዷን በድጋሜ ብቅ ይላል። በዚህ ወቅት ሙስሊሞች እንግዳውን ሲቀበሉ ውስጣቸው በሐሴት(በደስታ) ይሞላል። ላለመደው ሰው ሙስሊሞች ከዚህ በፊት ተገናኝተውት የማያውቁ ሊመስል ይችላል
ዱዓ ላይ መበረታት ያስፈልጋል። ከአላህ እርዳታ እምንተይቅበት ብቸኛው መንገድም ነዉ። ቃለ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ ) የሰማይን በር ያንኳኳ ሳይከፈትለት አይቀርም ብለዋል። አዎ በመተናነስ ፣ ለሊት ላይ በመቆም ያ– አላህ ያ— ወዱድ ያ— ሙጂብ ብለን በሚወዳቸው 99 ስሞቹ እየተጣራን
ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም። ልክ አካላችን ምግብና ውሃ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ነፍሳችነም መንፈሳዊ የሆኑ ነገሮች ያስፈልገዋል
ዱአ አሏህን ለዚህም ሆነ ለመጭው አለም እርዳታን የምንጠይቅበት ታላቅ መንፈሳዊ ኢባዳ ነው። በቃንቋ ደረጃ ዱአ ማለት የእርዳታ ጥሪ ማድረግ ወይም መለመን ፣ መጠየቅ ፣ እርዳታን መሻት ማለት ነው። በሸሪአ ፍች መሠረት ደግሞ ዱአ ማለት
ፍርሃት ሲያካብብህ ሀዘን ሲያንዣብብህ እና ትካዜ ሊያስርህ ሲሻ ወዲያውኑ ወደ ሶላት ተነሳ ነፍስህ ትረጋጋለች ፤ ውስጥህም ሰላም ያገኛል። ሶላት በአሏህ ፈቃድ የሀዘንና የጭንቀት ባህርን የመቅዘፍ እንዲሁም ትካዜን የማባረር ኃይል አላት። ነብዩም (ሰ.ዐ.ወ) አንድ ጉዳይ ሲያስጨንቃቸው
አሏህ ሱ.ወ.ተ የሰው ልጆችን የፈጠረበትን አላማ ሲገልፅ በቁርአን እንዲህ ይላል፡ «የሰው ልጆችንም ሆነ ጅኖችን አልፈጠርኩዋቸውም እኔን ሊገዙኝ ቢሆን እንጂ።»
እኛ የሰው ልጆች የተፈጠርንበትን አላማ ረስተን አለማዊ በሆኑ ነገሮች ተጠምደን፤ አሂራን ረስተን ዱንያን ለማሳመር ከታች ከላይ ማለታችነን ቀጥለናል። ይህ ምን ያህል ልቦቻችን