May 2022

ነብዩ ኢብራሂም

ነብዩ ኢብራሂም(   ) ከአሏህ ነብያቶችና መልዕክተኞች መካከል አንዱ ነው። የትልቅ ስብዕና ባለቤት ሲሆን በሁሉም አጋጣሚና ሁኔታ አሏህን ፈሪም ነበር። አንዳንድ ሰዎች የድንጋይ እና የእንጨት ጣኦቶችን ፣ ሌሎቹ ፈለኮችን ፣ ከዋክብትመን ፣ ፀሐይ እና ጨረቃን ሌሎች ደግሞ ንጉሳቸውን እና ገዥዎቻቸውን ያመልኩ ነበር።

ነብዩ ኢብራሂም Read More »

ሑድ

የአድ ህዝቦች በደቡባዊ አረብያ ከኦማን የአረቢያ ባህረሰላጤ እስከ የመን ሐድራሙት ደቡባዊ የቀይ ባህር ጫፍ ድረስ ባለው በጣም ሰፊ ሐገር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ዝቦች ናቸው። ጡንቻቸው የፈረጠመ እና ድንቅ የግንባታ ጥበብ የነበራቸው ሰዎች ናቸው። በሃብታቸው እና በሃይላቸው የተመኩ

ሑድ Read More »

አዩብ

ነብዩ አዩብ( ) ለአሏህ ያደረ የታላቅ ስብዕና ባለቤት ናቸው። አሏህ ረጅም እድሜ እና ትልቅ ፀጋን ሰጥቷቸዋል። ብዙ ልጆች ፣ አገልጋዮች ፣ የቀንድ ከብት እና የእርሻ ማሳዎች ነበሯቸው። በጣም ደግና ለጋስ ነበሩ። ገንዘባቸውን ያወጡት

አዩብ Read More »

አደም (ዐ.ሰ)

አደም( ﷺ ) አሏህ የፈጠረው የመጀመሪያው ሰው ብቻ አይደለም የመጀመሪያው ነብይም ነው። አሏህ አደምን ከጭቃ እና ሁን ብሎ እንደፈጠረው ቁርአን ያስረዳል። አደምን እንደሚፈጥር አሏህ ለመልአክቶች በነገራቸው ጊዜ መጥፎ ነገር የሚሰራ ፍጡር ለምን እንደሚፈጥር ጠየቁ።

አደም (ዐ.ሰ) Read More »

Scroll to Top