October 20, 2024

አዛን

አዛን

አዛን ፈርድ (የግዴታ) ሶላቶች መጥሪያ ነው። በመጀመሪያ ሙስሊሞች ያለ አዛን መስጊድ ውስጥ ይገኙ ነበር። እናም ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሶሃቦቻቸውን አማከሩ፤ አንዳንዶቹ የይሁዳዎች ጡሩንባ ለመጠቀም ሃሳብ አቀረቡ፤ ሌሎቹ ደግሞ የክርስቲያኖች ቃጭል /ደወል/ ላይ ሃሳብ አቀረቡ።

አዛን Read More »

ደጃል

ደጃል (ውሸታሙ መሲህ) መታየቱ የፍርዱ ቀን መቃረብ ዋና ምልክቶች ውስጥ አንዱ ነው። ሰዎችን ለማሳመን ያልተለመደ ጀብዱ የመፈፀም ሃይል አለው።

ደጃል Read More »

የአንብብ ትውልድ ሆይ! የድልህን ብስራት አንብብ

የአንብብ ትውልድ ሆይ! የድልህን ብስራት አንብብ

ሙስሊሞች በኡኹድ ጦርነት ተሸንፈው በእጃቸው የነበረውን ድል ተነጥቀው ፣ ሽንፈትን ተከናንበው አዝነውና ተክዘው በተመለሱ ጊዜ አሏህ ሙዕሚኖች ድል የሚያደርጉበትን መንገድ እንዲህ ሲልነበር ያመላከታቸው።

የአንብብ ትውልድ ሆይ! የድልህን ብስራት አንብብ Read More »

ቅናት

የቅናት በሽታ

ሐሰድ (ቅናት) አንድ ሰው መልካም ነገር ሲያገኝ ፣ ደስተኛ እና ጤናማ ሲሆን ፣ በትምህርቱም ሆነ በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ስኬታማ ሲሆን ፣ ሃብት ንብረት ሲያገኝ ፣ ቤተሰብ መስርቶ ልጆችን ወልዶ መኖር ሲጀምር ወይም ሌሎች በረካዎችን አሏህ ከሰፊ ችሮታው ሲለግሰው ምነው እነዚህ ነገሮች ከእሱ ጠፍተው ለእኔ በሆኑ ብሎ መመኘት ነው።

የቅናት በሽታ Read More »

Scroll to Top