Ahmed Yesuf

This is Ahmed Yesuf, a Sociology graduate who currently works in the culture and tourism office. Writing, reading, and blogging are not just my interests and hobbies, they are my passions. I am proud to have authored 25 Islamic booklets and translated an encyclopedia of Islam specifically for Muslim youth through my educational website. As a dedicated writer and advocate for education, my goal is to continue sharing knowledge, sparking conversations, and making a positive impact in the literary world and beyond.

የካንፓስ ከዋክብት

ድቅድቁን ጨለማ ከላይ ሰመለከት፤ከርቀት አየሁኝ የካንፓስ ከዋክብት፤ ብርሃን ጨረሯ ልብን ይማርካል፤አለው ልዩ ውበት ከርቀት ይስባል፤ ውስጤንም ጠየኩት ማናት ያቺ ኮከብ፤በካምፓስ አድማስ ላይ የለበሰች ጅልባብ፤ ብርሃን ጨረሯ ልብን ይማርካል፤አለው ልዩ መስህብ ከርቀት ይስባል፤ በካንፓስ ጎዳና ስመለከት ሂጃብ ፤በእውነት ድንቅነው አለው ልዩ መስህብ፤ የካንፓስ ከዋክብት ሂጃብና ጅልባብ፤ደምቀው ይታያሉ ላስተዋለው ከልብ፤ የከዋክብት ጥቅም በቁርአን ተብራርቷል፤አላማና ጥቅሙ በደምብ ተቀምጧል፤ […]

የካንፓስ ከዋክብት Read More »

አረህማን

ምን ያማረ ስም ነው ጣፋጭይዞጭልጥ የሚል ልብ መሳጭ በአንተነትህ የተጥራራህከፍጥረታት የተብቃቃህሰማይና ምድርን የዘረጋህምስጋና ሁሉ የሚገባህ አጋዥ የለህ አማካሪያሻህን ሁሉ ሰሪአስተካካይ አሳማሪ ራስህን የቻልክ ተብቃቂይፋ ድብቅ ሁሉ አዋቂ ህይወት ሰጭ ጥበበኛስለ እውነት ፈራጅ ዳኛ ምን እናድርግ የኔ ጌታምን እንፍጠር መላ እንምታ? ምን እናውጣ ምን እናውርድ?ምን እንምከር ምን እንዘይድ? እንድንወጣ ከማዕበሉከዱንያ ውሽንፍሩከድቅድቁ ከጨለማውከነገሰው ካንሰራፋው ምን እናድርግ ያረህማኑእንዲደርሰን

አረህማን Read More »

Scroll to Top