የሞተን ሰው ማጣብ እና መከፈን
አንድ ሙስሊም ሰው በህይወት ሳለ እስልምና እንዳከበረው ሁሉ ሲሞትም አክብሮታል፡፡ በዚህ ትምህርት ውስጥ የሞተን ሰው ማጣብ እና መከፈን ጋር የተያያዙ አህካሞችን ትማራላችሁ፡፡
የሞተን ሰው ማጣብ እና መከፈን Read More »
አንድ ሙስሊም ሰው በህይወት ሳለ እስልምና እንዳከበረው ሁሉ ሲሞትም አክብሮታል፡፡ በዚህ ትምህርት ውስጥ የሞተን ሰው ማጣብ እና መከፈን ጋር የተያያዙ አህካሞችን ትማራላችሁ፡፡
የሞተን ሰው ማጣብ እና መከፈን Read More »
የቁርአን ትንተና እና በቁረአን ማስተንተን ሁለት ትልቅ ተጋባራቶች ናቸው። ይህም ሃያሉ አሏህ አንድን ሙስሊም ሰው ከቃሉ የፈለገውን ነገር እንዲያውቅ እና በእሱም እንዲሰራበት ያስችለዋል።
የቁርአን ትንተና እና በቁረአን ማስተንተን Read More »
ቅዱስ ቁርአን የሃያሉ አሏህ ቃል ነው። እሱን የሚያነብ ሰው ህግጋቶቹን እና ሊከተላቸው የሚገቡ ስነ-ስርአቶችን ማወቅ አለበት። በዚህ ትምህርት እነዚህን ህግጋቶች እና ስነ-ስርአቶች ትማራላችሁ።
ቅዱስ ቁርአን የማንበብ ስንቆች እና አደቦች Read More »
ይህ የቅዱስ ቁርአን ፍች ትምህርት ተማሪዎች የቅዱስ ቁርአንን እውነታዎችን በአይነህሊና እንዲያዩ ፣ እንዴት እንደተገለጠ እና የቁርአንን የአሰባሰብ ሂደት እንዲያውቁ ይረዳል።
በዚህ ትምህርት ውስጥ ሱናን በፅሁፋ ላይ ማስፈር ምን እንደሆነ ፣ ደረጃዎቹን እና በጣም ወሳኝ የሚባሉ የሱና መጽሐፍትን ትማራላችሁ።
የሱና ማስታወሻ እና አስፈላጊ መጽሐፍት Read More »
የእስልምና ሃይማኖት በሁለት ምንጮች ላይ የተመሰረተ ነው። እነሱም ቅዱስ ቁርአን እና የነብዩ ሱና ናቸው። በዚህ ትምህርት ውስጥ ስለ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሱና እውነት እና በኢስላም ውስጥ ያለውን ቦታ ትማራላችሁ።
አሏህ የነብዩ ሙሐመድ ባህሪያት እና ስብዕናዎች ከሁሉ የተለዩ አድርጓቸዋል። ይህ የነብዩ ሙሐመድ ባህሪያት ልቦች በፍቅራቸው እና በውዳሴያቸው እንዲነጉዱ ያደርጋል። በዚህ ጽሁፉ ውስጥ ከእነዚህ ባህሪያት የተወሰኑትን ትማራላችሁ።
ሃያሉ አሏህ መልዕክተኞችን ከላቀ ጥበብ ጋር የላካቸው ሲሆን ነብዩ ሙሐመድ ከሁሉም በላይ አልቆ የነብያት ሁሉ መደምደሚያ (ማብቂያ) አድርጓቸዋል። በዚህ ትምህርት ውስጥ እነዚህንም ጥበቦች እና ነብዩ በኡመታቸው ላይ ያላቸውን መብት ትማራላችሁ።
መካከለኛ ህዝቦች አደረግናችሁ፤ ልከኛነት የህይወት ውበት ነው! ይህ ጽሑፍ ነገሮችን በሚገባቸው ልክ እንዴት ማየት እንደሚችሉ ፣ ስሜቶችን መቆጣጠር እና መሠረተ ቢስ ፍርሃቶችን ማስወገድ እንደሚችሉ ያሳያል። ፍትሃዊ በመሆን የተረጋጋ ህይወት ይኑሩ።
እንዲህም መካከለኛ ህዝቦች አደረግናችሁ Read More »
ጀነትን አስታውስ! ይህ ጽሑፍ ስለ ጀነት ዘላለማዊ ፀጋዎች በመማር የዚህችን ዓለም ፈተናዎች በጽናት እንዴት ማለፍ እንደምትችሉ ያሳይዎታል። ለታጋሾች የተዘጋጀውን ታላቅ ምንዳ ያስታውሱና ነገዎን በጀነት ብርሃን ያበሩ!
አሏህ በፃፈልህ ተብቃቃ እና ከሁሉም ሰዎች በፀጋ በላጭ ትሆናለህ! ይህ ጽሑፍ ቁሳዊ ያልሆነውን እውነተኛ የህይወት ብልጽግናን ፣ የአእምሮ ሰላምን እና ደስታን አሏህ የለገሰንን በመቀበል እንዴት ማግኘት እንደምንችል ያስረዳል።
አሏህ በፃፈልህ ተብቃቃ ከሁሉም ሰዎች በፀጋ በላጭ ትሆናለህና Read More »
በቀላሉ አትረታ! ይህ ጽሑፍ ስለ ጥቃቅን ጭንቀቶች ይነግረዎታል፣ ነገሮችን በሚገባቸው ልክ እንዴት መስጠት እንደሚችሉ ያሳይዎታል። ላቅ ላለ ዓላማ በመትጋትና ጠንካራ ቀልብ በመገንባት ህይወትዎን ከጭንቀት ነፃ ያድርጉ።
ምድርን በጭንቅላትህ ላይ አትሸከማት! ይህ ጽሑፍ ከመጠን ያለፈ ስጋትን አስወግደው የአእምሮ ሰላም የሚያገኙበትን መንገድ ያሳየዎታል። ጠንካራ ቀልብ በመገንባት ፣ ችግሮችን በድፍረት በመጋፈጥ የተረጋጋና ደስተኛ ህይወት ይኑሩ።
ምድርን በጭንቅላትህ ላይ አትሸከማት Read More »
በችግሮች ተከበዋል? ተስፋ አይቁረጡ! መልካም ትዕግስት ታገስ በሚለው በዚህ ጽሑፍ ውስጥ መልካም ትዕግስት ምንዳው ፣ መከራን የምናልፍበትን ብልሃትና የድል መንገድን ይማራሉ። ታላላቅ ሰዎች ችግርን እንዴት እንዳሸነፉ ይረዱና የትዕግስት ጋሻ ታጥቀው ነገን በብርሃን ይቀበሉ። ታገስ ድል ከትዕግስት በኋላ ነው።
በምድር ላይ ተንቀሳቀሱ! ይህ በምድር ላይ ተንቀሳቀሱ የተሰኘ ጽሑፍ ተፈጥሮ እንዴት ህሊናን እንደምታድስ እና ጭንቀትን እንደምታስወግድ ያስረዳል። ከቤትዎ ወጥተው የተፈጥሮን ውበት በመቃኘት እና ዓለምን በመጎብኘት ህይወትዎን ያድሱ!
በምድር ላይ ተንቀሳቀሱ በላቸው Read More »
አሏህ በቂያችን ነው! (ሐስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል)። በዚህ ፅሁፍ ጉዳዮችን ለአሏህ የመተው ፣ በሱ የመመካት (ተወኩል) እና እርሱ ብቻ በቂያችን መሆኑን የማወቅ ታላቅ ጥቅም ተረዱ። በጭንቀትና በችግር ጊዜ እንዴት ሙሉ በሙሉ በእሱ መተማመን እንደምትችሉ ተማሩ።
በችግር ጓዶች ተፅናና! ብቻዎትን አይደለም። ይህ ፅሁፍ መከራ የሁሉም የሰው ልጆች ተሞክሮ እንደሆነ ፣ ነብያት እና ደጋጎችን ጨምሮ ሁሉም ፈተና እንደገጠማቸው በማሳየት እንዴት በችግር ጊዜ መፅናናት እንደምትችሉ ያሳያል።