ሶደቃ

ሶደቃ (ምፅዋት) ሙስሊሞች የአሏህን ውዴታ በመፈለግ የሚሰጡት ወይም የሚያደርጉት ማንኛውም የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ነው። ገንዘብ ፣ ምግብ ፣ ልብስ ወይም ሌላ ማንኛውም አገልግሎት ሊሆን ይችላል።

ሶደቃ Read More »

ሪባ

ሪባ

ሪባ (ወለድ ፣ አራጣ) ማለት አበዳሪው ከተበዳሪው ሰው ከአበደረው ገንዘብ በላይ አስበልጦ የሚቀበለው ገንዘብ ነው። ሪባ መቀበል በእስልምና ትልቅ ወንጀል ነው።

ሪባ Read More »

ረሱል

ረሱል መልዕክተኛ ማለት ሲሆን ብዙ ቁጥር አመልካች ቃሉ ሩሱል የሚለው ነው። ረሱል ማለት አሏህ መልዕክቱን ለማድረስ የመረጠው ፣ ለሰዎች እንዲያስተምር አዲስ ህግ የገለጠለት ሰው ነው።

ረሱል Read More »

ረመዷን

ረመዷን በእስልምና የቀናት አቆጣጠር መሰረት ዘጠንኛው ወር ነው። በዚህ ወር ከንጋት ጀምሮ ፀሐይ እስከምትጠልቅበት ጊዜ ድረስ በጥብቅ ይፆማል። ይህን ወር መፆም ከአምስቱ የእስልምና ምሰሶዎች ውስጥ አንዱ ነው።

ረመዷን Read More »

ሙዝደሊፋ

ሙዝደሊፋ

ሙዝደሊፋ በሚና እና በአረፋ መካከል ያለ ቦታ ነው። አል-መሽአር ፣ አል-ሐረም (ቅዱሱ ቋጥኝ) እና አል-ጀም (መሰብሰቢያው) ተብሎ ይጠራል። ምክኒያቱም ሁጃጆች በ10ኛው የዙል ሂጃ ወር ከአረፋ እንደተመለሱ በዚሁ ቦታ ይሰባሰባሉና ነው። ምሽቱን ሙዝደሊፋ ውስጥ ማሳለፍ ግዴታ ነው። ይህ ያመለጠው ሰው የእርድ እንስሳ መስዋዕት በማድረግ ማካካስ አለበት። በ9ኛው ዙልሂጃ ፀሐይዋ ከጠለቀች ቡኋላ አረፋ ለቀው በመውጣት ፀጥ ብለው

ሙዝደሊፋ Read More »

ጀሐነም

ጀሐነም ለከሃዲዎች እና ለሃጢያተኞች አሏህ ያዘጋጀው የመቀጫ ቦታ ነው። ጀሐነም ቁርአን በሌላ መጠሪያ ስሞች ማለትም አል-ሁታማህ (የሚያጠፋው) ፣ አሰኢር (ነበልባላው እሳት) ፣ አልጀሂም እና አል-ሐዊያ በሚል ይገልፀዋል።

ጀሐነም Read More »

ነብዩ ሙሐመድ

ነብዩ ሙሐመድ

ሙስሊም ሰው ከነብዩ ሙሐመድ ዝርዝር ታሪኮች ጋር እራሱን ማስተዋወቅ አለበት። ያ ሲሆን በሁሉም የህይወት ጉዳዮች ምሳሌነታቸውን መከተል ይችላል። ምክኒያቱም የህይወት ታሪካቸው ተጨባጭ የእስልምና እና የህግጋቱ ስንቅ ነውና።

ነብዩ ሙሐመድ Read More »

የጋብቻ ጥያቄ አደቦች (ስነ-ስርአቶች)

በዚህ ትምህርት ውስጥ ስለ ጋብቻ ጥያቄ ፅንሰ ሃሳብ እና ከእሱ ጋር ተያያዥ የሆኑ ስነ-ስርአቶችን ትማራላችሁ። በእስልምና ውስጥ የጋብቻ ጥያቄን ሲያቀርቡ ሊከተሏቸው የሚገቡ ስነ-ስርአቶችን ታውቃላችሁ።

የጋብቻ ጥያቄ አደቦች (ስነ-ስርአቶች) Read More »

ሸሪአ

ሸሪአ

ሸሪአ ሁሉንም የህይወት ዘርፍ የሚቃኝ እና የሚገዛ እስላማዊ ህግ ነው። ሸሪአ የሚለው ቃል ሙሉ በሙሉ ከአሏህ የመጣ ማንኛውንም ነገር የሚገለልፅ ነው። ህግ አውጭው አሏህ ነው።

ሸሪአ Read More »

ጀናዛ እና የጀናዛ ሶላት

ጀናዛ እና የጀናዛ ሶላት

በሞተው ሰው ላይ መስገድ እና አስክሬኑን መቅበር ሟቹ በሙስሊም በወንድሞቹ ላይ ያለው መብት ነው፡፡ አንድ ሙስሊም ሰው  በእስልምና ውስጥ የመከበሩ መገለጫ ነው፡፡ በዚህ ትምህርት ውስጥ ስለ ሶላቱል ጀናዛ እና ከቀብር ጋር የተያያዙ ሁክሞችን ትማራላችሁ፡፡

ጀናዛ እና የጀናዛ ሶላት Read More »