February 26, 2021

እውነተኛ ሃይማኖት

ኢስላምን አስመልክቶ አንድ ሰው በቅድሚያ ሊያውቀውና በግልፅ ሊረዳው የሚገባው ነገር ኢስላም የሚለው ቃል ትርጉሙ ራሱ ምን ማለት እንደሆነ ነው። ክርስትና ከእየሱስ፤ ቡድሂዝም ከጉተማ ቡድሃ፤ ኮንፊሽያኒዝም ከኮንፊሽየስ እንዲሁም ማርክሲዝም ከካርል ማርክስ ስያሜያቸውን እንዳገኙ አይነት የእስልምና ሃይማኖት ስሙን ከግለሰብ ስም

እውነተኛ ሃይማኖት Read More »

ቢድአ (ፈጠራ በኢስላም)

ቢድአ ማለት ከቁርአን ፣ ከሐዲስ ፣ ከሸሪአ መሰረት የሌለው እና በረሱል (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እና በነዛ ብርቅየ ሶሃቦች ዘመን ያልነበረ ወይም ያላደረጉት የኢባዳ ተብየ አይነቶችን ሁሉ የሚያጠቃልል እና ከራሳችን ፍልስፍናና ስሜት በመነሳት ያልነበሩ ነገሮችን በዲነል ኢስላም ላይ መጨመር ነው።

ቢድአ (ፈጠራ በኢስላም) Read More »

የሸይጧን ወጥመዶች

ሸይጧን ጭስ አልባ ከሆነ እሳት የተፈጠረ ሲሆን መላኢካ ባይሆንም ለአሏህ በነበረው ታዛዥነት ግን በጀነት ከነሱ መካከል ነበር። አሏህ(ሱ.ወ.ተ) አደም(ዐ.ሰ) በፈጠረ ጊዜ በጀነት ያሉ ሁሉ ከአደም(ዐ.ሰ) ፊት ለፊት ይሰግዱ ዘንድ አዘዛቸው። ነገር ግን ሸይጧን በእብሪተኝነት እና በኩራት

የሸይጧን ወጥመዶች Read More »

ያለ እውቀት ስለ አሏህ መናገር

ልኡል ሃያል ስለሆነው አሏህ ያለ እውቀት ስለ እሱ መናገር የከፋ የአሏህን ቅጣት የሚያመጣ ሲሆን ከወንጀሎችም ሁሉ የከፋ ወንጀል ነው። በዚህም ምክኒያት በማንኛውም ሁኔታ ላይ ሁነን ቢሆን እንኳ ያለ እውቀት ስለ አሏህ መናገር አይኖርብንም። አሏሁ አዘወጀል በሱረቱል አዕራፍ ከሌሎች ከባባድ ወንጀሎች ጋር እያወዳደረ የወንጀሉን ከባድነት ገልፆልናል

ያለ እውቀት ስለ አሏህ መናገር Read More »

Scroll to Top