October 2024

ጁምአ ሰይዱል አያም

የጁምአ ሶላት በጀመአ የሚሰገድ ስግደት ሲሆን በኢማሙ የሚሰጥ ኹጥባ(ትምህርት) በውስጡ ይኖረዋል። የጁምአ ሶላት በእያንዳደንዱ ሙስሊም ማለትም ሴት ፣ ወንድ ፣ ወጣት ፣ አዛውንት ፣ በአእምሮው ጤናማ የሆነ ሰው ሁሉ ላይ ግዴታ ነው።

ጁምአ ሰይዱል አያም Read More »

አዛን

አዛን

አዛን ፈርድ (የግዴታ) ሶላቶች መጥሪያ ነው። በመጀመሪያ ሙስሊሞች ያለ አዛን መስጊድ ውስጥ ይገኙ ነበር። እናም ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሶሃቦቻቸውን አማከሩ፤ አንዳንዶቹ የይሁዳዎች ጡሩንባ ለመጠቀም ሃሳብ አቀረቡ፤ ሌሎቹ ደግሞ የክርስቲያኖች ቃጭል /ደወል/ ላይ ሃሳብ አቀረቡ።

አዛን Read More »

ደጃል

ደጃል (ውሸታሙ መሲህ) መታየቱ የፍርዱ ቀን መቃረብ ዋና ምልክቶች ውስጥ አንዱ ነው። ሰዎችን ለማሳመን ያልተለመደ ጀብዱ የመፈፀም ሃይል አለው።

ደጃል Read More »

የአንብብ ትውልድ ሆይ! የድልህን ብስራት አንብብ

የአንብብ ትውልድ ሆይ! የድልህን ብስራት አንብብ

ሙስሊሞች በኡኹድ ጦርነት ተሸንፈው በእጃቸው የነበረውን ድል ተነጥቀው ፣ ሽንፈትን ተከናንበው አዝነውና ተክዘው በተመለሱ ጊዜ አሏህ ሙዕሚኖች ድል የሚያደርጉበትን መንገድ እንዲህ ሲልነበር ያመላከታቸው።

የአንብብ ትውልድ ሆይ! የድልህን ብስራት አንብብ Read More »

Scroll to Top