ሞት እና መጭው አለም
ሞት ምንኛውም ሰው ከሷ ማምለጥ የማይችላት እውነታ ናት። በእያንዳንዷ ቀን ፣ ሰዓት እና ደቂቃ ወደ እሷ ነው የምንቀርበው። በ2007 በወጣው የሲ አይኤ ፍክት ቡክ መረጃ መሰረት በእያንዳንዷ ደቂቃ ሁለት ሰዎች ይሞታሉ።
ሞት ምንኛውም ሰው ከሷ ማምለጥ የማይችላት እውነታ ናት። በእያንዳንዷ ቀን ፣ ሰዓት እና ደቂቃ ወደ እሷ ነው የምንቀርበው። በ2007 በወጣው የሲ አይኤ ፍክት ቡክ መረጃ መሰረት በእያንዳንዷ ደቂቃ ሁለት ሰዎች ይሞታሉ።
ሐሰድ (ቅናት) አንድ ሰው መልካም ነገር ሲያገኝ ፣ ደስተኛ እና ጤናማ ሲሆን ፣ በትምህርቱም ሆነ በተሰማራበት የስራ ዘርፍ ስኬታማ ሲሆን ፣ ሃብት ንብረት ሲያገኝ ፣ ቤተሰብ መስርቶ ልጆችን ወልዶ መኖር ሲጀምር ወይም ሌሎች በረካዎችን አሏህ ከሰፊ ችሮታው ሲለግሰው ምነው እነዚህ ነገሮች ከእሱ ጠፍተው ለእኔ በሆኑ ብሎ መመኘት ነው።
አስተንትን (ምድር)! አሏህ (ሱ.ወ.ተ) ሲፈጥረኝ ሰፋ አድርጎ ነው። እንደኔ የሰውን ልጅ የቻለ የታገሰ ማን አለ? ወንጀለኛ ሲዘልብኝ ይውላል። ሃጢያተኛ ሲቅበጠበጥ ያመሻል። በደለኛ ያለ ፍርሃት በእኔ ላይ ያሻውን ይሰራል።
እስልምና ማለት የእራስን ፍቃድና ፍላጎት ለአምላክ ማስገዛት ማለት ነው። ሆኖም ሌሎች ሃይማኖቶች መጠሪያ ስማቸውን ከመስራቻቸው እንዳገኙ ኢስላም ግን መጠሪያ ስሙን ከሰው ወይም ከጎሳ ወይም ደግሞ ከተገለፀበት አካባቢ አላገኘም።
የአምልኮት ተግባራት በእስልምና ውስጥ ትልቅ ሚናን ይጫወታሉ፡፡ ኢባዳ አንድ ሙስሊም ሰው ከአሏህ ጋር ያለውን ቁርኝት ወይም ግኑኝነት የሚያጠነክርበት መንገድ ነው፡፡ እነዚህ ተግባራት ለአሏህ ያለንን ውዴታ እና ታዛዥነት ማሳያዎች ናቸው፡፡
ኹለፋኡ ራሽዱን ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በኋላ ኢስላማዊ መንግስትን የመሩ የመጀመሪያዎቹ አራት ኸሊፋዎች ናቸው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የጀነትን ምንዳ የምስራች ዜና በህይወት እያሉ ካበሰሯቸው (ከነገሯቸው) አስር ሶሃባዎች መካከል ይገኙበታል።
የዝሆኑ አመት ወይም አመል ፊል ነብዩ ሙሐመድ የተወለዱበት አመት ነው። ከእስልምና በፊት አረቦች የራሳቸው የሆነ የቀን አቆጣጠር አልነበራቸውም። በመሆኑም ለአመት ስም የሚሰጡት በጊዜው የተፈፀመን ክስተት በመንተራስ ነው።
ተውባ ማለት ሃጢያትን ወይም ወንጀልን ከሰራንና ከአሏህ(ሱ.ወ.ተ) ጋር ያለንን ትስስር አደጋ ላይ ከጣልን ብኻላ ወደ አሏህ በፀፀት መመለስ ማለት ነው። የተውባ የቃል በቃል ትርጉሙ መመለስ ማለት ሲሆን አሏህን ወደ ማስታዋስ እና ወደ መታዘዝ መምጣት ማለትም ነው። ተውባ በማድረግ ሐጢያተኞች ከሐጢያታቸው
አንደኛ ትምህርት ፋቲሐ (የመክፈቻይቱ) ምዕራፍ ጨምሮ ከአል-ዙልዚላህ (የእንቅጥቃጤው) ምእራፍ ጀምሮ እስከ አል-ናስ (የሰዎች) ምዕራፍ ድረስ ካሉት አጫጭር ምእራፎች የተቻለውን ያህል ንባባቸውን በማስተካከልና በቃል በማጥናት እንዲሁም ትርጉሙን ማወቅ። ሁለተኛ ትምህርት ከአሏህ በስተቀር ሌላ አምላክ አለመኖሩን እና ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የአሏህ መልእክተኛ መሆናቸውን መመስከር፤ ይኽውም ከአንድ አሏህ በስተቀር ሊያመልኩት የሚገባ ጌታ ስላለመኖሩና ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) የአላህ መልእክተኛ መሆናቸውን