ፅናት
ፅናት ለተነሳንበት አላማ ተግባራዊነት የሚያስፈልገውን ዋጋ የመክፈል ችሎታ ነው፡፡ ፅናት ፈፅሞ እጅ ያለመስጠት ጥበብ በህይወት ውስጥ ሁላችነም አድካሚ እና አሰልች የሆኑ ፈተናዎች እና መሰናክሎች ይገጥሙናል። እንዲህ ባለው ጊዜ ታዲያ እጅ መስጠት ወይም አላማየ ብለን የያዝነውን መተው ቀላል ይሆናል። ታዲያ ውድቀት አሸነፈ ማለት ነው። ነገርግን ስኬታማ ሰዎች ግባቸውን ማሳካት ካልቻሉ ሰዎች የሚለዩበት አንዱ ባህሪ ፅናት ነው። […]