የወጣቱ ተልዕኮ (Ahmed Yesuf)

ሉጥ

ነብዩ ሉጥ( ) የተላኩት በሙት ባህር ምዕራባዊ ዳርቻ በኩል ለምትገኝ የሶዶም ከተማ ህዝቦች ነው። ነዋሪዎቿ ሱስ ከሆነባቸው ከብዙ ሃጢያታቸውና ከመጥፎ ምግባራቸው ይቆጠቡ ዘንድ አስተማሩ። ከእነሱ በፊት የነበሩ ሌሎች ህዝቦች ፈፅመውት የማያውቁትን ነውረኛ

ሉጥ Read More »

ጀነት

ጀነት ሃያሉ አሏህ ለደጋግ ባሮቹ ያዘጋጀው ዘላለማዊ የደስታ ቤት ነው፡፡ ይህ ዘላለማዊ ደስታ አይን አይቶት ፣ ጆሮ ሰምቶት የማያውቅ ነው፡፡ ጀነት የሚገቡ ሰዎች የፈለጉትን ፣ የተመኙትን ማንኛውንም ነገር ያገኛሉ፡፡ ጀነት ስምንት በሮች አሏት

ጀነት Read More »

ዱአ የሙእሚኖች መሳሪያ

ዱአ አሏህን ለዚህም ሆነ ለመጭው አለም እርዳታን የምንጠይቅበት ታላቅ መንፈሳዊ ኢባዳ ነው። በቃንቋ ደረጃ ዱአ ማለት የእርዳታ ጥሪ ማድረግ ወይም መለመን ፣ መጠየቅ ፣ እርዳታን መሻት ማለት ነው። በሸሪአ ፍች መሠረት ደግሞ ዱአ ማለት

ዱአ የሙእሚኖች መሳሪያ Read More »

ለሶላት ቅድሚያ እንስጥ

አሏህ ሱ.ወ.ተ የሰው ልጆችን የፈጠረበትን አላማ ሲገልፅ በቁርአን እንዲህ ይላል፡ «የሰው ልጆችንም ሆነ ጅኖችን አልፈጠርኩዋቸውም እኔን ሊገዙኝ ቢሆን እንጂ።»

እኛ የሰው ልጆች የተፈጠርንበትን አላማ ረስተን አለማዊ በሆኑ ነገሮች ተጠምደን፤ አሂራን ረስተን ዱንያን ለማሳመር ከታች ከላይ ማለታችነን ቀጥለናል። ይህ ምን ያህል ልቦቻችን

ለሶላት ቅድሚያ እንስጥ Read More »

ጁምአ_ ሰይዱል አያም

የጁምአ ሶላት በጀመአ የሚሰገድ ስግደት ሲሆን በኢማሙ የሚሰጥ ኹጥባ(ትምህርት) በውስጡ ይኖረዋል። የጁምአ ሶላት በእያንዳደንዱ ሙስሊም ማለትም ሴት ፣ ወንድ ፣ ወጣት ፣ አዛውንት ፣ በአእምሮው ጤናማ የሆነ ሰው ሁሉ ላይ ግዴታ ነው።

ጁምአ_ ሰይዱል አያም Read More »

​እውነተኛ ሃይማኖት

ሰዎች አሏህን ለመገዛት ሃላፊነት ይሰማቸው ዘንድ ሁሉም አሏህን የማወቅ ብቃት ሊኖረው ይገባል። የሰው ልጆች በሙሉ አሏህን የማወቅ ተፈጥሯዊ ግንዛቤ እውስጣቸው የተተከለ መሆኑንና አብረውት የተፈጠሩ መሠረታዊ ባህሪያቸው መሆኑን የመጨረሻው መለካታዊ መልእክት(ወሕይ) ያስተምራል።

​እውነተኛ ሃይማኖት Read More »

​እውነተኛ ሃይማኖት

በአለም ላይ ብዙ የእምነት ቡድኖች ፣ ሃይማኖቶች ፣ ፍልስፍናዎችና ንቅናቄዎች ይገኛሉ። ሁሉም ትክክለኛው መንገድ የኔ ነው ወይም ወደ አሏህ የሚወስድ ብቸኛው መንገድ የኔ ነው ብለው ይናገራሉ። እናም አንድ ሰው የትኛው ትክክለኛ እንደሆነ ወይም ሁሉም ትክክለኞች እንደሆኑ ለይቶ ማወቅ እንዴት ይቻላል? መልሱን ማግኘት የሚቻልበት ዘዴ

​እውነተኛ ሃይማኖት Read More »

እውነተኛ ሃይማኖት

የራስን ፍላጐትና ፈቃድ ሙሉ በሙሉ ለአሏህ ማስገዛት የአምልኮትን ሥረ-መሠረት የሚወክል እንደመሆኑ መጠን የአሏህ መለኮታዊ ሃይማኖት የሆነው የኢስላም መሠረታዊ መልእክት አሏህን ብቻ ማምለክና ለማንኛውም ሰው ፣ ቦታ ወይም ከአሏህ በስተቀር ለማንኛውም ነገር ከሚደረግ አምልኮ ፈፅሞ መራቅ ነው

እውነተኛ ሃይማኖት Read More »

እውነተኛ ሃይማኖት

ኢስላምን አስመልክቶ አንድ ሰው በቅድሚያ ሊያውቀውና በግልፅ ሊረዳው የሚገባው ነገር ኢስላም የሚለው ቃል ትርጉሙ ራሱ ምን ማለት እንደሆነ ነው። ክርስትና ከእየሱስ፤ ቡድሂዝም ከጉተማ ቡድሃ፤ ኮንፊሽያኒዝም ከኮንፊሽየስ እንዲሁም ማርክሲዝም ከካርል ማርክስ ስያሜያቸውን እንዳገኙ አይነት የእስልምና ሃይማኖት ስሙን ከግለሰብ ስም

እውነተኛ ሃይማኖት Read More »

Scroll to Top