February 25, 2021

ሸይጧን ሙእሚኖችን የሚቀርብባቸው መንገዶች

ሸይጧን ሙእሚኖችን የሚቀርብባቸው መንገዶች

ሸይጧን የጅኖች ወይም የአጋንት አንዱ አካል ሲሆን የራሳቸው የሆነ አለም ወይም መኖሪያ አላቸው። እራሳቸውን ከሰው ልጅ እይታ ከመሰወር ብቃት ጋር የተፈጠሩም ናቸው። ሸይጧን እራሱን እንደ ሰው ልጆች ሁሉ የሚያበዛ ሲሆን የራሱ የሆኑም ዘሮች አሉት

ሸይጧን ሙእሚኖችን የሚቀርብባቸው መንገዶች Read More »

​የኢባዳ መሰረቶች

ኢባዳ የሚለው ቃል ሸሪአዊ ፍቹ አሏህ የሚወደው ማንኛውም በግልፅም ይሁን በድብቅ የሚሰራን፤ በንግግር እና በተግባር የሚገልፅን ስራ ሁሉ የሚያጠቃል ቃል ነው። ሸኹል ኢስላም ኢብንተይሚያ ኢባዳ ማለት አሏህ በመልዕክተኛው ምላስ ያዘዘውን ነገር በመከተል አሏህን መታዘዝ ነው ብለዋል።

​የኢባዳ መሰረቶች Read More »

አናጢው

አንድ በኮንትራት ተቀጥሮ የሚሰራ፤ በአካቢው የታወቀ የአናጢ ሙያተኛ ነበር። እድሜው እየገፋ በመምጣቱ ጡረታ መውጣት ይፈልጋል። ሆኖም የቤት ግንባታ ስራውን ከዚህ በኋላ እንደሚተው እና ቀሪ ህይወቱን ከቤተሰቦቹ ጋር ማሳለፍ እንደሚፈልግ ለኮንትራት ቀጣሪው ነገረው። ገቢውን ቢያጣም፤ ጡረታ መውጣቱን ፈለገ። አሰሪውም ታታሪ ሰራተኛው ከስራው መውጣቱ የማይቀር እንደሆነ ሲያውቅ

አናጢው Read More »

ሁለቱ በአደን የሚተዳደሩ ሰዎች

ሁለት በአደን እሚተዳደሩ ሰዎች ነበሩ። ሁለቱም ለዘመናት ያህል አብረዉ ይሰሩና አበረው ይኖሩ ነበር። ነገር ግን አንደኛው ከአማኞች ሲሆን ሌላኛው ግን ከእምነት ወጪ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን አደን ላይ ዉለዉ አንድ ቦታ ላይ ለዕረፈት ተቀምጠው ጠመንጃቸውን (መሳርያቸዉን) እየወለወሉ(እያጸዱ) እያለ መሳርያዉ ድንገት ይፈነዳና

ሁለቱ በአደን የሚተዳደሩ ሰዎች Read More »

የአይን ብርሃናችን : አስበህ አመስግን

የአይን ብርሃናችን : አስበህ አመስግን

አንድ አይነበሲር ልጅ ከአንድ ህንፃ መወራረጃ ላይ ኮፍያ ይዞ ተቀምጧል፤ ልጁም አይነበሲርነኝ እባካችሁ እርዱኝ የሚል መልዕክት የያዘ ሲሆን ከኮፍያው ያሉት ሳንቲሞች ትንሽ ነበሩ። አንድ ሰው በጎኑ እየተጓዘ እያለ ከኪሱ ሳንቲሞችን አውጥቶ ኮፍያው አስቀመጠለትና ልጁ የያዘውን መልዕክት አንስቶ በመገልበጥ

የአይን ብርሃናችን : አስበህ አመስግን Read More »

የኢብን ከሲር የህይወት ታሪክ

ኢማድ አድዲን ኢስማኤል ኢብን ኡመር ኢብን ከሲር አል-በስሪ አዲመሽቂ የተወለዱት በ700 ዐ.ሂ ሲሆን አባታቸው የሞቱት የሰባት አመት ልጅ እያሉ ነው። በታላቅ መንድማቸው በመታጀብ ወደ ደማስቆ አቀኑ፤ ብዙ እውቀት ከኢብን ሻኪር አል-አመዲ እና ከለሌሎችም ሻቱ። ከሚታወቁባቸው ስራዎች መካከል አል-ቢዳያ ወኒሃያ(የመጀመሪያው እና የመጨረሻው) ይገኝበታል። የሰኺህ አል-ቡኻሪ ከፊሉን ተንትነዋል

የኢብን ከሲር የህይወት ታሪክ Read More »

ኸድጃ የፍቅር ምሳሌ 3

ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሶስት ወንድ ልጆች ነበሯቸው። ሁለቱ ከኸድጃ(ረ.ዐ) ሲሆኑ አንዱ ደግሞ ከማሪያ ኸብጥያ(ረ.ዐ) ነበር። ሆኖም የመጀመሪያ ወንድ ልጃቸው ቃሲም ይባላል። በዚህም ምክኒያት ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) አበል ቃሲም እየተባሉም ይጠራሉ። ሁለተኛው ልጃቸው ደግሞ አብዱሏህ ሲሆን

ኸድጃ የፍቅር ምሳሌ 3 Read More »

ኸድጃ የፍቅር ምሳሌ 2

ህልሟ የደስደስ ያለው ነበርና ህልሟን በሰማ ጊዜ ፈገግ አለና ስጋት አይግባሽ ከሰማይ ወርዳ ወደ አጥር ግቢሽ ስትገባ ያየሻት ፀሀይ በተውራት እና በኢንጅል ወደፊት የመጨረሻ ነብይ ሁነው እንደሚላኩ የተተነበየላቸው ነብይን የሚያመላክት ነውና በህይወት ዘመንሽ ታገኝዋለሽ ቤትሽንም ባለሟል

ኸድጃ የፍቅር ምሳሌ 2 Read More »

ኸድጃ የፍቅር ምሳሌ 1

ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ጥሪ ባደረጉላት ጊዜ እስልምናን ሃይማኖቷና የህይወት ጎዳናዋ አድርጋ የተቀበለች የመጀመሪያዋ እንስት እሷ ናት። በአሏህ(ሱ.ወ.ተ) እና በጅብሪል(ዐ.ሰ) ሰላምታ የቀረበላት ሲሆን በዚህ በኩል ክብርን ያገኘች የመጀመሪያዋ ሴት ናት።

ኸድጃ የፍቅር ምሳሌ 1 Read More »

Scroll to Top