May 11, 2022

ኡስማን ኢብን አፋን

ኡስማን ኢብን አፋን(   ) ሶስተኛው ኸሊፋ ነው። የተወለደው ነብዩ ሙሐመድ(   ) ከተወለዱ ከሰባት አመት በኋላ ነው። በጣም የተማረ እና መካ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ሃብታሞች አንዱ ነው። እስልምናን በተቀበለ ጊዜ አጎቱ ለከፋ ግርፋት ዳርጎታል። እስልምናን እንዳይቀበል

ኡስማን ኢብን አፋን Read More »

ኡመር ኢብን አል-ኸጧብ    

ኡመር የኸጧብ ልጅ ነው። እናቱ ኸትማ ቢንት ሐሽም ትባላለች። አዲ ተብሎ የሚጠራ የቁረይሽ ጎሳ ቅርንጫፍ አባል ሲሆን ከሌሎች ጎሳዎች በሚኖራቸው ጥል የቁረይሽ ተወካይ ሆነው ያገለገሉ ስለነበር ትልቅ አክብሮት ይሰጡታል። ኡመር( ) የተወለደው ከዝሆኑ አመት ከአስራ ሶስት አመታት በኋላ ሲሆን ማንበብ እና መፃፍ

ኡመር ኢብን አል-ኸጧብ     Read More »

አቡበከር አሲዲቅ 

አቡበክር በትክክል ከተመሩት ኸሊፋዎች ውስጥ አንዱ ነው። ከነብዩ(ﷺ) በሁለት አመት እድሜ ከፍ ያለ ነበር። ከታላቅ ቤተሰብ የሆነ የመካ ከበርቴ ነጋዴዎች ውስጥ አንዱ ነበር። በምስጉን ባህሪው እና ለእምነት ዘብ በመቆም ይታወቃል። ታማኝነቱ እና ከቀናነቱ

አቡበከር አሲዲቅ  Read More »

ነብዩ ኑህ

ህዝቦቹ ከጠመሙ በኋላ ለእራሱ ህዝቦች አሏህ የላከው የመጀመሪያው መልዕክተኛ ኑህ( ) ነው። ያመልኳቸው የነበሩ ጣኦቶች መልካም ነገር ያመጡልናል ፣ ከመጥፎ ነገር ይጠብቁናል ፣ ፍላጎታችነን ሁሉ ይሞሉልናል ብለው ያምኑ ነበር። ለጣኦቶቻቸውም ወድ ፣ ሱዋእ ፣ የጉስ ፣ የኡቅ

ነብዩ ኑህ Read More »

ነብዩ ሙሳ

ነብዩ ሙሳ(    ) “ከቁርጥ ውሳኔ መልዕክተኞች” አንዱ ሲሆኑ ከሊሙሏህ (አሏህ ያናገራቸው) ተብለውም ይታወቃሉ። ሃያሉ አሏህ በሲና ተራራ አናግሯቸዋልና።

ነብዩ ሙሳ Read More »

ነብዩ ሉጥ

ነብዩ ሉጥ( ) የተላኩት በሙት ባህር ምዕራባዊ ዳርቻ በኩል ለምትገኝ የሶዶም ከተማ ህዝቦች ነው። ነዋሪዎቿ ሱስ ከሆነባቸው ከብዙ ሃጢያታቸውና ከመጥፎ ምግባራቸው ይቆጠቡ ዘንድ አስተማሩ። ከእነሱ በፊት የነበሩ ሌሎች ህዝቦች ፈፅመውት የማያውቁትን ነውረኛ

ነብዩ ሉጥ Read More »

ሉጥ

ነብዩ ሉጥ( ) የተላኩት በሙት ባህር ምዕራባዊ ዳርቻ በኩል ለምትገኝ የሶዶም ከተማ ህዝቦች ነው። ነዋሪዎቿ ሱስ ከሆነባቸው ከብዙ ሃጢያታቸውና ከመጥፎ ምግባራቸው ይቆጠቡ ዘንድ አስተማሩ። ከእነሱ በፊት የነበሩ ሌሎች ህዝቦች ፈፅመውት የማያውቁትን ነውረኛ

ሉጥ Read More »

ኢስማኤል

ኢስማኤል

ነብዩ ኢብራሂም(  ) ከሐጀር እና ከልጃቸው ኢስማኤል ጋር ምግብ ፣ ፍራፍሬ ፣ ዛፍ እና ውሃ ወደሌለበት ያልታረሰ ጠፍ ወደሆነው ሸለቆ ተሰደዱ። ይህ ቦታ አሁን ላይ መካ ተብሎ ይጠራል። እዚህ ቦታ ላይ ነብዩ ኢብራሂም ትንሽየ ምግብና ውሃ ሰጥቷቸው ትቷቸው ሄደ።

ኢስማኤል Read More »

ነብዩ ኢሳ

ነብዩ ኢሳ(   ) ተአምራዊ በሆነ ሁኔታ ያለ አባት የተወለደ ነው። ነገርግን ይህ አምላክም የአምላክም ልጅ አላደረገውም። እንዲሁም አደም(  ) አባትም እናትም አልነበረውም። ቁርአን የሁለቱንም ተአምራዊ አፈጣጠር በሚከተለው አንቀፅ እንዲህ ይገልፀዋል።

ነብዩ ኢሳ Read More »

Scroll to Top