እያንዳንዱ ሶላት የአንድ ወይም የሁለት ፣ የሶስት ወይም የአራት ረከአ ህብር ነው። እያንዳንዱ ረከአ አቋቋሞች ወይም ቅርፆች አሉት፤ መጀመሪያ መቆም ፣ ከዛም መዳፎችን ጉልበት ላይ በማድረግ ማጎንበስ (ሩኩዕ)
ረከአ

እያንዳንዱ ሶላት የአንድ ወይም የሁለት ፣ የሶስት ወይም የአራት ረከአ ህብር ነው።

እያንዳንዱ ረከአ አቋቋሞች ወይም ቅርፆች አሉት፤ መጀመሪያ መቆም ፣ ከዛም መዳፎችን ጉልበት ላይ በማድረግ ማጎንበስ (ሩኩዕ) ፣ ከዛም ቀጥ ብሎ መቆም ፣ ከዛም በግንባር መደፋት (ሱጁድ) ፣ ከዛ መቀመጥ እና በድጋሚ በግንባር መደፋት ነው።

በእያንዳንዱ ሶላት ውስጥ ያለው የረከአ ቁጥር እንደሚመለከተው ነው።

  • የፈጅር ሶላት (የጎህ ሶላት) ሁለት ረከአዎች አሉት
  • የዙሁር (የቀትር) ሶላት አራት ረከአዎች አሉት
  • የአስር (የቀትር  ቡኋላ) ሶላት አራ ረከአዎች አሉት
  • የመግሪብ (የጥልቀተ ፀሐይ) ሶላት ሶስት ረከአዎች አሉት
  • የኢሻ ሶላት አራት ረከአዎች አሉት

ሶላት ፣ ሩኩዕ እና ሱጁድ ተመልከቱ

Related posts

ሲዋክ እና ጥቅሞቹ

ሲዋክ እና ጥቅሞቹ

ኢስላም ንፅህናን የእምነቱ ግማሽ አካል ያደረገ ብቸኛ መለኮታዊ ሃይማኖት ነው። ሲዋክ ማለት ጥርስንና አፍን በእንጨት መፋቂያና መሰል ነገራት ከመጥፎ ጠረንና ቅሪቶች ማጽዳት ማለት ነው፡፡

Read More »
ሱጁድ

ሱጁድ

ሱጁድ ማለት በሶላት ውስጥ የመስገጃ ቦታ ላይ ግንባርን የመድፋት ተግባር ነው። ይህ የሚፈፀመው ግንባርን እና አፍንጫን ወለሉ ላይ በማስነካት ፣ መዳፎችን ወለሉ ላይ በማሳረፍ ፣

Read More »
ኢቃም

ኢቃም

ኢቃማ ከፈርድ (ግዴታ) የጀመአ ሶላት መጀመሪያ ላይ የሚባል መነባነብ ነው። አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረ.ዐ) “የአዛን ቃላት ሁለት ጊዜ እና የኢቃም ቃላትን በተናጠል አንድ ጊዜ ብቻ

Read More »
ሩኩዕ

ሩኩዕ

ሩኩዕ ማለት በሶላት ውስጥ የማጎንበስ ተግባር ነው። ጉልቢን እንደሚይዙ ጣቶችን ዘርዘር አድርጎ መዳፉን ጉልበት ላይ በማስቀመጥ ማጎንበስ ነው። ክርኖች ከፊት እና ከጎን በኩል ራቅ ማለት

Read More »

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share