የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻ ዳዕዋ (ትምህርት)
የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻ ዳዕዋ (ትምህርት) የሰጡት በዘጠንኛው ዙልሂጃ በ10ኛው አመተ ሂጅራ በአረፋ ተራራ መካከል በሚገኘው የኡርናህ ሸለቆ ውስጥ ነበር።
የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻ ዳዕዋ (ትምህርት) የሰጡት በዘጠንኛው ዙልሂጃ በ10ኛው አመተ ሂጅራ በአረፋ ተራራ መካከል በሚገኘው የኡርናህ ሸለቆ ውስጥ ነበር።
የዝሆኑ አመት ወይም አመል ፊል ነብዩ ሙሐመድ የተወለዱበት አመት ነው። ከእስልምና በፊት አረቦች የራሳቸው የሆነ የቀን አቆጣጠር አልነበራቸውም። በመሆኑም ለአመት ስም የሚሰጡት በጊዜው የተፈፀመን ክስተት በመንተራስ ነው።
ነብዩ አዩብ( ) ለአሏህ ያደረ የታላቅ ስብዕና ባለቤት ናቸው። አሏህ ረጅም እድሜ እና ትልቅ ፀጋን ሰጥቷቸዋል። ብዙ ልጆች ፣ አገልጋዮች ፣ የቀንድ ከብት እና የእርሻ ማሳዎች ነበሯቸው። በጣም ደግና ለጋስ ነበሩ። ገንዘባቸውን ያወጡት
ነብዩ ሙሳ( ) “ከቁርጥ ውሳኔ መልዕክተኞች” አንዱ ሲሆኑ ከሊሙሏህ (አሏህ ያናገራቸው) ተብለውም ይታወቃሉ። ሃያሉ አሏህ በሲና ተራራ አናግሯቸዋልና።
ህዝቦቹ ከጠመሙ በኋላ ለእራሱ ህዝቦች አሏህ የላከው የመጀመሪያው መልዕክተኛ ኑህ ነው። ያመልኳቸው የነበሩ ጣኦቶች መልካም ነገር ያመጡልናል ፣ ከመጥፎ ነገር ይጠብቁናል ፣ ፍላጎታችነን ሁሉ ይሞሉልናል ብለው ያምኑ ነበር። ለጣኦቶቻቸውም ወድ ፣ ሱዋእ ፣ የጉስ ፣ የኡቅ ነስር የሚባሉ ስሞችን ሰጥተዋል።
ዩሱፍ ወይም ይወሴፍ( ) የያዕቁብ( ) ልጅ ሲሆኑ አስራ አንድ የአባት ልጅ ወንድሞች ነበሩት። በጣም ጥሩ እና መልከ መልካም ልጅ በመሆኑ የእቁብ( ) በጣም አብዝተው ይወዱታል።
ነብዩ ሉጥ( ) የተላኩት በሙት ባህር ምዕራባዊ ዳርቻ በኩል ለምትገኝ የሶዶም ከተማ ህዝቦች ነው። ነዋሪዎቿ ሱስ ከሆነባቸው ከብዙ ሃጢያታቸውና ከመጥፎ ምግባራቸው ይቆጠቡ ዘንድ አስተማሩ። ከእነሱ በፊት የነበሩ ሌሎች ህዝቦች ፈፅመውት የማያውቁትን ነውረኛ
ነብዩ ሉጥ( ) የተላኩት በሙት ባህር ምዕራባዊ ዳርቻ በኩል ለምትገኝ የሶዶም ከተማ ህዝቦች ነው። ነዋሪዎቿ ሱስ ከሆነባቸው ከብዙ ሃጢያታቸውና ከመጥፎ ምግባራቸው ይቆጠቡ ዘንድ አስተማሩ። ከእነሱ በፊት የነበሩ ሌሎች ህዝቦች ፈፅመውት የማያውቁትን ነውረኛ
ነብዩ ኢብራሂም( ) ከሐጀር እና ከልጃቸው ኢስማኤል ጋር ምግብ ፣ ፍራፍሬ ፣ ዛፍ እና ውሃ ወደሌለበት ያልታረሰ ጠፍ ወደሆነው ሸለቆ ተሰደዱ። ይህ ቦታ አሁን ላይ መካ ተብሎ ይጠራል። እዚህ ቦታ ላይ ነብዩ ኢብራሂም ትንሽየ ምግብና ውሃ ሰጥቷቸው ትቷቸው ሄደ።