እርቃኔን ቅበሩኝ
ዛሬ በቁም ሳለሁ ያሰብኩት ሳይሞላ
ይች ከንቱ ህይወት ለኔ ሳታደላ
የሚቀመስ ጠፍቶ ሁኜ ስደተኛ
በርዶኝ ስንቀጠቀጥ እርቃኔን ስተኛ
ፈገግታው ጨረቃ ጅስሙ የሚያሳሳ፤
ድክ ድክ የሚል እንደጨቅላ እንቦሳ፤
በአማር ቁንጅና በልጃቸው ሀሴት፤
\”ኡሙን\” ሲያስለቅሳት ልቧን ፍቅር ሞልቶት፤
\”አቢው\” ይቦርቃል የልጅ ደስታ አስክሮት፤
ልጄ አሁንማ ጎልማሳ ሁነሃል፤ እናት የልጇን እራስ እያሻሸች….ነገ ምግብህን አብሳይ እና ሚስጥርህን ሁሉ የምትጋራህ አዲስ እናት ይኖርሃል። ከዚህ ቡኋላ እኔ አልሆንም። እኔን ከምትወደኝ በላይም ቢሆን አዲሷ እናትህን ውደድ። በእሷ እቅፍ ከመሆንህ በፊት ግን ትንሽ ልምከርህ!
ለሚስትህ በእርግዝና ጊዜዋ የምታደርግላት ነገር ለእሷም ለሚወለደውም ልጅ አስተዋጽኦ እንዳለው ታውቃለህ? ወንድሜዋ አድምጠኝ! ባሎች ነፍሰጡር ለሆነች ሚስታቸው ትኩረት ሳይሰጡ እና ጊዜያዊ ለውጦችን መሸከም አቅቷቸው ሲያማርሩ አይቻለሁ ሰምቻለሁ!
የሰው ልጅ ያለ መመሪያና ደንብ ልጓም እንደሌለው ፈረስ በመሆኑ በየትኛውም የህይወት ዘርፍ የሰው ልጅ መመሪያ ያስፈልገዋል። ሆኖም ፆመኛ ሙስሊም እንደሌሎቹ የእምነቱ ስርአት ሊከተላቸውና ሊተገብራቸው የሚገቡ መመሪያና ደንቦች እንደሚከተለው ተብራርተዋል።
በቁርአን ሱረቱል ኢንሳን ቁጥር 17 ላይ ዝንጅብል አንዱ የጀነት መጠጥ እንደሆነ ተገልፃል። ዝንጅብል ለጤና ግልጋሎት ለ 5000 ዓመት ያህል ሲያገለግል የኖረ ሲሆን ተመራጭ የህክምና እፅም ነው። የተፈጨ ደረቅ ዝንጅብልን ለጤና መጠቀም ጠቃሚ ሲሆን ትኩስ ዝንጅብልን መጠቀም ተመራጭ ያደርገዋል። ዝንጅብልን በጥብጦ መጠጣት የምራቅ አመንጭ እጢዎችን ያነቃቃል ፤ ሳልን ያለዝባል ፤ የጉሮሮ መከርከርን ወይም የጉሮሮ መጉረብረብን ያሽላል።
ስንፍና ምንድ ነው? ስንፍና ጥረት እንዳናደርግ እና ጠንክረን እንዳንሰራ የሚያደርግ የውስጥ ግፊት ነው። ይህም ብዙ ጊዜ ነገሮች ባሉበት እንዲቀጥል የሚያደርግ ሲሆን አንዳንዴ ትንሽ ሰነፍ መሆን ያስደስተናል። ለምሳሌ ከረጅም አድካሚ የስራ ሰዓት ቡኋላ ወይም በጣም ቀዝቃዛማና ሞቃታማ በሆነ ቀን
ንባብ በህይወታችን ልናዳብረው እና ልናሳድገው የሚገባ እጅግ ጠቃሚ ክህሎት ሲሆን ጠቀሜታውም በትምህርታችን ወይም በተሰማራንበት የስራ ዘርፍ ስኬታማ ለመሆን ብቻ ሳይሆን በዕለት ተዕለት ኑሯችን ስኬታማ ለመሆን ወሳኝ ክህሎት ነው። የሚከተሉት ጠቃሚ ነጥቦች የንባብ ጊዜያችነን እና የንባብ ክህሎታችነን ለማሳደግ የሚረዱን ናቸው።
ንባብ በህይወታችን ውስጥ ትልቅ ቦታ ሊኖረው የሚገባ መሠረታዊ ክህሎት ነው። በተሰማራንበት ነገር ሁሉ ስኬታማ ለመሆን ፣ በእምነታችን ጠንካራ ለመሆን ፣ እምነታችነን ሙሉ ለማድረግ እንዲሁም ደስተኛ እና የተረጋጋ ህይወት ለመምራት እራሳችነን በእውቀትና በጥበብ ልንክን ይገባል። ይህን ለማድረግ ደግሞ የንባብ ክህሎታችን መግራት ይጠበቅብናል። ወጣቶች አብዛሃኛውን ጊዜ የምናሳልፈው በትምህርት በመሆኑ በትምህርታችን ጐበዝ ለመሆንና በቂና ተፈላጊውን እውቀት ይዘን ለመውጣት