አምልኮ ለአላህ ብቻ፡ የእውነተኛ ነጻነትና የልብ እርጋታ መንገድ

አምልኮህን ለአላህ ብቻ በማድረግ እውነተኛ ነጻነትንና ጥንካሬን አግኝ። የኢኽላስን ትርጉምና የልብን እርጋታ የሚያጎናጽፍህን ሚስጥር እወቅ።

አምልኮ ለአላህ ብቻ፡ የእውነተኛ ነጻነትና የልብ እርጋታ መንገድ Read More »

የአላህ ህልውና፡ በፍጥረት ውስጥ የተደበቁ አስደናቂ ምልክቶች

በዙሪያችን ባለው አስደናቂ ዓለም እና በገዛ ነፍሳችን ውስጥ ያሉትን ግልጽ ምልክቶች በማየት የፈጣሪን ህልውና እና ታላቅነት በቀላሉ መረዳት ይቻላል።

የአላህ ህልውና፡ በፍጥረት ውስጥ የተደበቁ አስደናቂ ምልክቶች Read More »

ቁርአን የደመና እና የዝናብ አፈጣጠርን በተመለከተ ምን ይላል

አላህ እንዲህ ይላል፡- አላህ እንዲህ ይላል፡- “ነፋሶችንም ለምለም አድርገን ላክን፤ ከሰማይም ውሃን አወረድን፤ ከእርሱም አጠጣናችሁ፤ እናንተም ለእርሱ አከማቾች አይደላችሁም።” (አል-ቁርአን15:22) ዘመናዊ ሳይንስ በነዚህ የቁርአን አንቀፆች ውስጥ የተጠቀሱትን ሳይንሳዊ ነጥቦች አረጋግጧል። ነፋሶች በጨው የበለፀጉ የውሃ ቅንጣቶችን ወደ ከባቢ አየር ይሸከማሉ። “ኤሮሶል” የሚባሉት እነዚህ ቅንጣቶች የውሃ ወጥመድ ሆነው ያገለግላሉ፡፡ እናም በራሳቸው የውሃ ትነት ዙሪያ በመሰብሰብ የደመና ጠብታዎችን

ቁርአን የደመና እና የዝናብ አፈጣጠርን በተመለከተ ምን ይላል Read More »

በቁርአን ውስጥ ስለ ውቅያኖሶች የተጠቀሰው ምንድን ነው

ቁርአን በባህሮች መካከል ስላለው ግርዶሽ አላህ እንዲህ ይላል፡- በባህር ዳርቻ የውሃ መስመሮች ውስጥ ሶስት ዋና ዋና የጨዋማነት ስርዓቶች አሉ፡- የተነባበረ ፣ በከፊል የተቀላቀለ እና ሙሉ በሙሉ የተቀላቀለ። የውቅያኖሶች ውሃ እርስ በእርሳቸው የማይቀላቀሉበትን እውነታ በቅርቡ በውቅያኖስ ተመራማሪዎች የተገኘ ነው። ይህ የሆነው “የወለል ውጥረት” ተብሎ በሚጠራው አካላዊ ኃይል ምክንያት ነው። በዚህም የባህር ውሃዎች አይቀላቀሉም። ይህ የሚከሰተው በውሃዎቻቸው

በቁርአን ውስጥ ስለ ውቅያኖሶች የተጠቀሰው ምንድን ነው Read More »

ቁርአን ስለ ሰው ልጅ ሽል ደረጃዎች

ፅንስ የሚያልፍባቸውን ደረጃዎች በተመለከተ አላህ እንዲህ ይላል፡- አንድ ሰው የሚያልፍባቸው ደረጃዎች፡- ከጭቃ ንጥር፡ የሰው ልጅ አባት የሆነው አደም ከጭቃ ተፈጥሯል። ይህ የሚያመለክተው ሰዎች የተለየ ፍጥረት መሆናቸውን ነው። የሰው ልጅ ከሌሎች ዝርያዎች በዝግመተ ለውጥ አልተፈጠረም። የተቀላቀለ የዘር ፍሬ፡ በዚህ ደረጃ የወንድና የሴት የዘር ፈሳሽ በማህፀን ውስጥ ይደባለቃል። በዚህም ምክንያት እንቁላሉ በአላህ ፈቃድ ሊዳብር ወይም ሊሞት ይችላል።

ቁርአን ስለ ሰው ልጅ ሽል ደረጃዎች Read More »

ቁርአን ስለ ከባቢ አየር

ቁርአን ስለ አየር ግፊት ምን ይላል አላህ እንዲህ ይላል፡- ከዚህ አንቀጽ መረዳት እንደሚቻለው አንድ ሰው ወደ ከባቢ አየር በወጣ ቁጥር መተንፈስ እየከበደው ይሄዳል። ይህም በከባቢ አየር ግፊት መቀነስና በኦክስጅን መጠን ማነስ ምክንያት ነው። ይህ ጉዳይ አንድ ሰው ወደ ሰማይ ካልወጣ በስተቀር በምንም መንገድ ሊረጋገጥ አይችልም! ይህ እውነታ የተገኘው ሰዎች መብረርን እና ወደ ከፍታ ቦታዎች መድረስ

ቁርአን ስለ ከባቢ አየር Read More »

ቁርአን ስለ አጽናፈ ዓለም መስፋፋት

አላህ እንዲህ ይላል፡- አላህ እንዲህ ይላል፡- አላህ እንዲህ ይላል፡- እነዚህ አንቀጾች የምንኖርበት አጽናፈ ዓለም በህዋ ውስጥ ያለማቋረጥ እየሰፋ መሆኑን ያረጋግጣሉ። ወደ ኋላ ተመልሰን ብንሄድ አጠቃላይ አጽናፈ ዓለሙ የመነጨው ከመጀመሪያው አቶም ወይም ከኮስሚክ እንቁላል እንደሆነ እንገነዘባለን። ከዚያም በአላህ ትዕዛዝ ፈንድቶ ወደ ጭስ ደመና ተለወጠ፤ በዚህም ምክኒያት ምድር እና ሰማያት ተፈጠሩ። አጽናፈ ዓለሙ በህዋ ውስጥ ያለማቋረጥ እየሰፋ

ቁርአን ስለ አጽናፈ ዓለም መስፋፋት Read More »

ቁርአን እና የዓለም ጅማሮ

አላህ እንዲህ ይላል፡- አላህ በዚህ አንቀጽ ውስጥ በአጽናፈ አለም ውስጥ ያለውን ሁሉንም ነገር ከምንም ነገር የፈጠረ እና ወደ ሕልውና ያመጣ እሱ ብቻ እንደሆነ በግልጽ ይናገራል። እንዲያውም አላህ የዓለምን መጀመሪያ ሲገልጽ እንዲህ ይላል፡- አላህ በዚህ አንቀጽ ውስጥ አጽናፈ ዓለም ከምንም ነገር እንዳልተፈጠረ በድጋሚ ያሳውቀናል። ከመፈጠሩ በፊት የተከናወነው ነገር ሁሉ ከአላህ በስተቀር ማንም የማያውቀው የሩቅ ዓለም ዕውቀት

ቁርአን እና የዓለም ጅማሮ Read More »

በቁርአን አንቀፆች ውስጥ የተካተቱ ሳይንሳዊ ነጥቦች

በቁርአን አንቀፆች ውስጥ የተካተቱ ሳይንሳዊ ነጥቦች

አሏህ እንዲህ ይላል፡- ቁርአን ማንበብ እና መፃፍ የማይችሉ ለነበሩት ለነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የወረደው ነው። ሕዝቦቻቸውም በአብዛኛው ማንበብና መጻፍ የማይችሉ ነበሩ። ታዲያ እንዲህ ያለ ሰው እጅግ በጣም አንደበተ ርቱዕ የሆኑ ሰዎችን ያስደነቀ ቅዱስ መጽሐፍ እንዴት ሊያመጣ ቻለ? አላህ እንዲህ ይላል፡- ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና ብዙ ባልደረቦቻቸው ድሆች ነበሩ። እሳቸውም ሳይንሳዊ እውነታዎችን የያዙ የቁርአን አንቀጾችን ያነቡላቸው ነበር። ቁርአን

በቁርአን አንቀፆች ውስጥ የተካተቱ ሳይንሳዊ ነጥቦች Read More »

የእስልምና ስልጣኔ በዘመናዊ ሳይንስ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ

ዘመናዊው ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ አሁን የደረሱበትን ደረጃ የሚያስተውል ማንኛውም ሰው፣ ይህ በከፊል የእስልምና ስልጣኔ ባስተላለፈው እና ባስተዋወቀው ሰፊ የእውቀት መጠን እና ባፈራው ብዙ የሳይንስ ሊቃውንት ምክንያት እንደሆነ በእርግጠኝነት ይስማማል። ሲ.ኤች. አስኪንስ(1) እንዲህ ብለዋል፡- “በስፔን የነበሩ አረቦች ለምዕራብ አውሮፓ  የአዲሱ ትምህርት ዋና ምንጭ እንደነበሩ በሰፊው ይታወቃል።” እነሱ የዘመናዊ ሥልጣኔ መሠረቶች ያኖሩ ናቸው። የአየር እና የጠፈር ቴክኒካል

የእስልምና ስልጣኔ በዘመናዊ ሳይንስ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ Read More »

እስልምና እና እውቀት

የእስልምና ሃይማኖት ሁሉም ሰዎች እውቀት እንዲፈልጉ እና እውቀታቸውን እንዲጨምሩ ያበረታታል። ድንቁርናን ያወግዛል እንዲሁም ያስጠነቅቃል። አላህ እንዲህ ይላል፡- እውቀት መፈለግ ፣ መማር እና ማስተማር ወደ ጀነት የሚወስድ መንገድ እንደሆነ ይቆጠራል። የአላህ መልእክተኛ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- “እውቀትን በመፈለግ መንገድ  የጀመረ  ሰው  አላህ ወደ  ጀነት የሚያደርሰውን  መንገድ ለእሱ ያገራለታል።” (አቡ ዳውድ) እውቀትን መደበቅ ክልክል ነው። ምክንያቱም እያንዳንዱ

እስልምና እና እውቀት Read More »