ቁርአን ስለ ኢሳ (እየሱስ) እና ስለ እናቱ መርየም ምን ይላል?

ቁርአን ስለ ኢሳ (እየሱስ) እና ስለ እናቱ መርየም ምን ይላል?

አሏህ እንዲህ ይላል፡ አሏህ እንዲህ ይላል፡ አሏህ እንዲህ ይላል: ሙስሊሞች ነብዩ ኢሳ (እየሱስ) እና እናቱ መርየም ይወዳሉን? ነብዩ ኢሳ (እየሱስን) በቅዱስ ቁርአን ውስጥ በአስራ ስድስት የተለያዩ አጋጣሚዎች በግልጽ ተጠቅሷል። አላህ እንዲህ ይላል፡- በሌላ በኩል ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በቅዱስ ቁርአን ውስጥ አራት ጊዜ ብቻ በግልጽ ተጠቅሰዋል፡፡ የእየሱስ እናት የሆነችው ድንግል ማርያም ግን ስምንት ጊዜ የተጠቀሰች ሲሆን

ቁርአን ስለ ኢሳ (እየሱስ) እና ስለ እናቱ መርየም ምን ይላል? Read More »

ወሲባዊ ግንኙነት በእስልምና እይታ

ወሲባዊ ግንኙነት በእስልምና እይታ

እስልምና ወሲባዊ ግንኙነት ሊታፈን የማይገባው እንደሆነና በተገቢው መንገድ ሊረካ የሚገባ አስፈላጊ የሰው ልጅ ፍላጎት እንደሆነ ያስተምራል። ወሲባዊ ግንኙነት እንደ ቀላል ነገር የሚታይ  አይደለም፤ እንዲሁም አንድ ሰው ሊርቀው የሚገባ ነገርም አይደለም። ይሁን እንጅ የእስልምና ሃይማኖት አንድ ሰው ይህንን ፍላጎት የሚቆጣጠርበትን እና የሚያረካበትን የተወሰኑ ሕጎች አስቀምጧል። አንደኛው ይህንን ፍላጎት በእንስሳዊ ወይም በፍትወት የተሞላና ቁጥጥር በሌለው መንገድ አለማርካት

ወሲባዊ ግንኙነት በእስልምና እይታ Read More »

ስለ እስልምና ምን ያህል ያውቃሉ?

ካዕባ እስማኤል – የኢብራሂም እና የሐገር ልጅ – በተወለደ ጊዜ የኢብራሂም ሌላኛዋ ሚስት ሳራ ቀናች። ሆኖም አብርሃም ከእርሷ እንዲያርቃቸው ጠየቀችው። አሏህ አብርሃምን ወደ መካ እንዲወስዳቸው አነሳሳው። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየመጣ ይጎበኛቸው ነበር። ለተወሰነ ጊዜ ከእነሱ ርቆ ቆየ፤ ሲመለስም እስማኤልን በዘምዘም ጉድጓድ አጠገብ ቀስቶችን እየወረወረ አገኘው። ባየው ጊዜ አባት ልጁን እንደሚያቅፈው አድርጎ አቀፈው እና እንዲህ አለው፡-

ስለ እስልምና ምን ያህል ያውቃሉ? Read More »

የእምነት ምሰሶዎች (አርካኑል ኢማን)

መንፈሳዊ የአምልኮ ተግባራት የእምነት ምሰሶዎች ወይም አርካኑል ኢማን ተብለው ይጠራሉ፡፡ ሆኖም ስድስት የእምነት ምሰሶዎች አሉ፡፡ እነሱም የሚከተሉት ናቸው፡፡ 01 በአሏህ ማመን በአሏህ ማመን ማለት ህልውናውን ማመን ፣ ሊመለክ የሚገባው እሱ ብቻ መሆኑን ፣ በጌታነቱ (ሩቡቢያ) ፣ ባላንጣ የሌለው መሆኑን እና አምልኮ የሚገባው እሱ ብቻ መሆኑነህ (ኡሉሂያ) ፣ ውብ ስምና ባህሪያቶች ያሉት መሆኑን ማመን ነው፡፡ እሱ

የእምነት ምሰሶዎች (አርካኑል ኢማን) Read More »

ሂጃብ ወይስ ፋሽን

ሂጃብ ወይስ ፋሽን

ሂጃቧን ጠቅልላሙሰስሊም ነሽ ተብላበስም ተሸንግላ ኡፍፍ እንዴት ይሞቃልሂጃብ ያስወልቃልውስጥን ያስጨንቃል ኡሽ ምን አለ ቢቀርፀሃዩ ሲከርፊትን ሲያጠቁርወደዚያ ነው መወርወር የምን መጨናነቅወንዶች መጡ መሰቅቅበዝግታ መሣቅእራስን መደበቅ ኧረገኝ ምን አጨናነቀኝየፈለገውን ያርገኝ የፀሃዩ ሙቀትየሰዎቹ ንቀትየመንግስት ህግጋት አረ ስንቱ አረስንቱን ልቻልሁሉም ያስወልቃልልቤም ይፈልጋል ታዲያ ምን አለፋሽሂጃብሽን ትተሽእንደልብ መምነሽነሽአረ ሲያምርብሽየት ነበር ውበትሽበጨርቅ ውስጥ ደብቀሽ ወንዶቹን አጓግተሽፐ…አሁን ነው መሽቀርቀርምድሪቷ ላይ መዞርነጠር ነጠር

ሂጃብ ወይስ ፋሽን Read More »

ድፈርና ኢማናችን ይሙላ

ድፈርና ኢማናችን ይሙላ

የናትህን ማህፀን ያኔ ባልጋራህ፤ በኖርክበት ቀዬ ባልኖር ካንተ ጋራ፤ እንደ ዕድል ሆኖ ባይወልደኝ አባትህ፤ ድክ ድክ ብዬ ባላድግ ከቤትህ፤ ምንም ባልፈጠር ከመሃከላችሁ፤ በዘርም በቋንቋ ባልገናኛችሁ፤ ባይዋሃድ እንኳ ደምህ እና ደሜ በኢስላም ጥላ ስር እኔም እህትህ ነኝ አንተም ነህ ወንድሜ። በእሳት አንደበቱ በፍቅር ስም ለክፎ በዚያ ረመጥ ክንዱ አባብሎና አቅፎ ሊጥለኝ ነውና በሐራም ጠላልፎ በቃ ተስኖኛል

ድፈርና ኢማናችን ይሙላ Read More »

ተስቢህ

ተስቢህ ማለት ሱብሃን አሏህ (ለአሏህ ጥራት ይገባው) ማለት ነው። ሙእሚኖች ተስቢህ እንዲያደርጉ አሏህ አዟል። ተስቢህ ብዙ ጥቅሞች ያሉት የዚክር አይነት ነው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አሉ፡ እንዲህም አሉ፡ ዚክር እና ተክቢር ተመልከቱ

ተስቢህ Read More »

ሱጁድ

ሱጁድ

ሱጁድ ማለት በሶላት ውስጥ የመስገጃ ቦታ ላይ ግንባርን የመድፋት ተግባር ነው። ይህ የሚፈፀመው ግንባርን እና አፍንጫን ወለሉ ላይ በማስነካት ፣ መዳፎችን ወለሉ ላይ በማሳረፍ ፣ ጣቶችን ከትከሻ ጋር ትይዩ አድርጎ ወደ ቂብላ በመቀሰር ነው። ክንዶች ከወለሉ ከፍ ፣ ከጎን ራቅ ማለት አለባቸው። የእግር ጣቶችን ወለሉ ላይ በመትከል ወደ ቂብላ አቅጣጫ ማዞር ነው። በሱጁድ ወቅት ክርንን

ሱጁድ Read More »

ኢእቲካፍ

ኢእቲካፍ

ኢእቲካፍ ማለት ወደ አሏህ የበለጠ ለመቅረብ በማሰብ የረመዷን የመጨረሻ አስር ቀናትን መስጅድ ውስጥ ተቀምጦ ማሳለፍ ነው። ለይለቱል ቀድር (የድንጋጌው/የውሳኔው ሌሊት) በዚህ ጊዜ ውስጥ ይገኛል። ቅዱስ ቁርአን ይህን ሲገልፅ ከሽህ ወራቶች በላይ በላጭ ነው ይላል። በዚህ ወቅት ኢእቲካፍ ላይ ያለ ሰው ለአጭር ጊዜ እና በጣም አስፈላጊ ለሆነ ነገር ብቻ ካልሆነ በቀር መስጅዱን ለቆ መውጣት አይፈቀድም። ለምሳሌ

ኢእቲካፍ Read More »

ኢቃም

ኢቃም

ኢቃማ ከፈርድ (ግዴታ) የጀመአ ሶላት መጀመሪያ ላይ የሚባል መነባነብ ነው። አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረ.ዐ) “የአዛን ቃላት ሁለት ጊዜ እና የኢቃም ቃላትን በተናጠል አንድ ጊዜ ብቻ እንዲል ቢላል ታዟል” ብሏል። (ቡኻሪ)

ኢቃም Read More »

ኢህሳን

ኢህሳን

ኢህሳን የሚለው የአረንኛ ቃል ብዙ ትርጉሞች አሉት። ለምሳሌ ትክክለኛ ስራ ፣ መልካምነት ፣ ቅንነት ፣ ምፅዋት ፣ ልግስና ፣ ፍፁምነት የሚሉ ትርጉሞች አሉት። በእስልምና ህግ የሐይማኖቱ ከፍተኛ ደረጃው ነው።

ኢህሳን Read More »

ሐዲሰል ቁድሲ

ሐዲሰል ቁድሲ

ሐዲሰል ቁድሲ (ቅዱስ ወይም መለኮታዊ ንግግር) ማለት ትርጉሙ ከአሏህ የሆነ፤ የቃላት አቀማመጡ ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የሆነ ንግግር ነው። የሚከተለው ሐዲስ የሐዲሰል ቁድስ አንድ ማሳያ ምሳሌ ነው። አቡ-ኹረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፈው የአሏህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አሏህ አለ አሉ፡ ሐዲስ ተመልከቱ

ሐዲሰል ቁድሲ Read More »

ለይለቱል ቀድር

ለይለቱል ቀድር

ለይለቱል ቀድር (የውሳኔው ምሽት) በመጨረሻው የረመዷን አስር ሌሊቶች ውስጥ በአንዱ ሌሊት ውስጥ የሚገኝ ነው። ይህ ምሽት አሏህ ቁርአን ያወረደበት እና በጎ ስራዎችን ከሽህ ወራቶች ስራ በላይ በላጭ ያደረገበት ሌሊት ነው።

ለይለቱል ቀድር Read More »