ረከአ

ረከአ

እያንዳንዱ ሶላት የአንድ ወይም የሁለት ፣ የሶስት ወይም የአራት ረከአ ህብር ነው። እያንዳንዱ ረከአ አቋቋሞች ወይም ቅርፆች አሉት፤ መጀመሪያ መቆም ፣ ከዛም መዳፎችን ጉልበት ላይ በማድረግ ማጎንበስ (ሩኩዕ)

ረከአ Read More »

ሩኩዕ

ሩኩዕ

ሩኩዕ ማለት በሶላት ውስጥ የማጎንበስ ተግባር ነው። ጉልቢን እንደሚይዙ ጣቶችን ዘርዘር አድርጎ መዳፉን ጉልበት ላይ በማስቀመጥ ማጎንበስ ነው። ክርኖች ከፊት እና ከጎን በኩል ራቅ ማለት አለባቸው።

ሩኩዕ Read More »

ተየሙም

ተየሙም

ተየሙም እራስን ለሶላት ለማዘጋጀት በማሰብ በውሃ ፈንታ በንፁህ አሸዋ ወይም አፈር ፊትን እና እጅን በማበስ የሚፈፀም ደረቅ ውዱእ ነው። ውሃ ባታገኙ፤ ንፁህ በሆነ የምድር ገፅ ተየሙም አድርጉ። ፊቶቻችሁን እና እጆቻችሁን አብሱ።

ተየሙም Read More »

ኡዱሂያ

ኡዱሂያ

ኡዱሂያ ማለት ወደ አሏህ መቃረብን በመፈለግ ከኢዱል አዱሃ ሶላት በኋላ የሚታረድ ለእርድ የሚሆን እንስሳ ነው። ይህ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የዘወትር ተግባር ነው። አቅሙ ያለው ሙስሊም ሁሉ ይህን ተግባር መፈደፀም አለበት።

ኡዱሂያ Read More »

ነብዩ ዩኑስ

ነብዩ ዩኑስ

ነብዩ ዩኑስ (ዐ.ሰ) ወይም ነብዩ ዩሃንስ ህዝባቸው የጣኦት አምልኮትን እንዲተው ፣ አሏህን ብቻ እንዲያመልኩ እና ወንጀል ከመፈፀም እንዲቆጠቡ ጥሪ እንዲያደርጉ አሏህ ለአሲርያዎች የላካቸው ነብይ ናቸው።

ነብዩ ዩኑስ Read More »

ዘካቱል ፊጥር

ዘካቱል ፊጥር

ዘካቱል ፊጥር በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ የሆነ ምፅዋት ነው። የሚሰጠውም ሊረዱ ለሚገባቸው ሰዎች ሲሆን ረመዷን ተከትሎ በሚመጣው በሸዋል የመጀመሪያ ቀን ላይ ነው። ዘካቱል ፊጥር የኢድ ሶላት ከመስገድ በፊት መሰጠት ይገባል፡፡

ዘካቱል ፊጥር Read More »

ዘካ

ዘካ የአረብኛ የቃል በቃል ትርጉም ማጥራት የሚለው ነው። ዘካ ሶስተኛው የእስልምና ምሰሶ ነው። የሚያስከፍለውን ትንሿን መጠን (ኒሳብ) ለአንድ አመት ሙሉ በያዘ ሙስሊም ላይ ሁሉ ግዴታ ነው።

ዘካ Read More »

የውመል ቂያማ ወይም የትንሳኤ ቀን

የትንሳኤ ቀን

ሁሉም ነገር እንዲጠፋ አሏህ የሚያዝበት ቀን የውመል ቂያማ ይባላል። መልአኩ ኢስራፊል (ዐ.ሰ) ቀንዱን እንዲነፋ ያዘዋል። መጀመሪያ ላይ እንደነፋም የሰማያትና የምድር ነዋሪዎች ሁሉ ይሞታሉ፤ አሏህ የሻለት ሲቀር።

የትንሳኤ ቀን Read More »

እስቲንጃ

እስቲንጃ

ንፅህና በእስልምና ሃይማኖት የእምነቱ አንድ አካል ነው። ነብዩ ሙሐመድ ሙስሊሞች የግል ንፅህናቸውን የሚጠብቁባቸውን መንገዶች ሁሉ አሳይተዋል። ንፅህናችነን ከምንጠብቅባቸው መንገዶች አንዱ እስቲንጃ ተብሎ ይጠራል።

እስቲንጃ Read More »

እስልምና በኢትዮጵያ፡

እስልምና በኢትዮጵያ፡ ከጥንታዊ ሥረ-መሠረቱ እስከ ዘመናዊ ስርጭቱ

ኢትዮጵያ ከዓለም ጥንታዊ ሥልጣኔዎች አንዷ ስትሆን በርካታ እምነቶች ያስተናገደች ምድርም ነች። ከእነዚህም መካከል እስልምና እና ክርስትና ይገኙበታል። እስልምና በኢትዮጵያ ታሪክ የራሱን ጉልህ አሻራ ያሳረፈ ሃይማኖት ነው።

እስልምና በኢትዮጵያ፡ ከጥንታዊ ሥረ-መሠረቱ እስከ ዘመናዊ ስርጭቱ Read More »

ተውሂድ

ተውሂድ

ተውሂድ (አሃዳዊነት) የአሏህን አንድነት በጌታነቱ (ተውሂደል ሩቡቢያ) ፣ በአምልኮቱ (ተውሂደል ኡሉሂያ) እና ፍፆም አንከን የሌለባቸው ስምና ባህሪያት (ተውሂደል አስማኡ ወሲፋት) መረዳት ማመን እና ማረጋገጥ ነው።

ተውሂድ Read More »

ጠዋፍ

ጠዋፍ

ጠዋፍ ዱአ እያደረጉ ካዕባን የመዞር ተግባር ነው። ከዕባን አንድ ሙሉ ዙር መዞር ሸውት ይባላል። የጠዋፍ ተግባር የሚፈፀመው ካእባን ሰባት ጊዜ በመዞር ነው። ልክ እንደ ሶላት አንዱ የአምልኮ ተግባር ነው።

ጠዋፍ Read More »