የአንድን ሰው ኢስላም ዋጋ የሚያሳጡ ነገሮች
ኡለማዎች የአንድን ሰው ኢስላም ዋጋ የሚያሰጡ ብዙ ነገሮች እንዳሉ የጠቀሱ ቢሆንም የሚከተሉት 10 ነገሮች የተለመዱ ናቸው።
ኡለማዎች የአንድን ሰው ኢስላም ዋጋ የሚያሰጡ ብዙ ነገሮች እንዳሉ የጠቀሱ ቢሆንም የሚከተሉት 10 ነገሮች የተለመዱ ናቸው።
ሸይጧን የጅኖች ወይም የአጋንት አንዱ አካል ሲሆን የራሳቸው የሆነ አለም ወይም መኖሪያ አላቸው። እራሳቸውን ከሰው ልጅ እይታ ከመሰወር ብቃት ጋር የተፈጠሩም ናቸው። ሸይጧን እራሱን እንደ ሰው ልጆች ሁሉ የሚያበዛ ሲሆን የራሱ የሆኑም ዘሮች አሉት
አንድ በኮንትራት ተቀጥሮ የሚሰራ፤ በአካቢው የታወቀ የአናጢ ሙያተኛ ነበር። እድሜው እየገፋ በመምጣቱ ጡረታ መውጣት ይፈልጋል። ሆኖም የቤት ግንባታ ስራውን ከዚህ በኋላ እንደሚተው እና ቀሪ ህይወቱን ከቤተሰቦቹ ጋር ማሳለፍ እንደሚፈልግ ለኮንትራት ቀጣሪው ነገረው። ገቢውን ቢያጣም፤ ጡረታ መውጣቱን ፈለገ። አሰሪውም ታታሪ ሰራተኛው ከስራው መውጣቱ የማይቀር እንደሆነ ሲያውቅ
ሁለት በአደን እሚተዳደሩ ሰዎች ነበሩ። ሁለቱም ለዘመናት ያህል አብረዉ ይሰሩና አበረው ይኖሩ ነበር። ነገር ግን አንደኛው ከአማኞች ሲሆን ሌላኛው ግን ከእምነት ወጪ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን አደን ላይ ዉለዉ አንድ ቦታ ላይ ለዕረፈት ተቀምጠው ጠመንጃቸውን (መሳርያቸዉን) እየወለወሉ(እያጸዱ) እያለ መሳርያዉ ድንገት ይፈነዳና
አንድ አይነበሲር ልጅ ከአንድ ህንፃ መወራረጃ ላይ ኮፍያ ይዞ ተቀምጧል፤ ልጁም አይነበሲርነኝ እባካችሁ እርዱኝ የሚል መልዕክት የያዘ ሲሆን ከኮፍያው ያሉት ሳንቲሞች ትንሽ ነበሩ። አንድ ሰው በጎኑ እየተጓዘ እያለ ከኪሱ ሳንቲሞችን አውጥቶ ኮፍያው አስቀመጠለትና ልጁ የያዘውን መልዕክት አንስቶ በመገልበጥ
ኢማድ አድዲን ኢስማኤል ኢብን ኡመር ኢብን ከሲር አል-በስሪ አዲመሽቂ የተወለዱት በ700 ዐ.ሂ ሲሆን አባታቸው የሞቱት የሰባት አመት ልጅ እያሉ ነው። በታላቅ መንድማቸው በመታጀብ ወደ ደማስቆ አቀኑ፤ ብዙ እውቀት ከኢብን ሻኪር አል-አመዲ እና ከለሌሎችም ሻቱ። ከሚታወቁባቸው ስራዎች መካከል አል-ቢዳያ ወኒሃያ(የመጀመሪያው እና የመጨረሻው) ይገኝበታል። የሰኺህ አል-ቡኻሪ ከፊሉን ተንትነዋል
ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ሶስት ወንድ ልጆች ነበሯቸው። ሁለቱ ከኸድጃ(ረ.ዐ) ሲሆኑ አንዱ ደግሞ ከማሪያ ኸብጥያ(ረ.ዐ) ነበር። ሆኖም የመጀመሪያ ወንድ ልጃቸው ቃሲም ይባላል። በዚህም ምክኒያት ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) አበል ቃሲም እየተባሉም ይጠራሉ። ሁለተኛው ልጃቸው ደግሞ አብዱሏህ ሲሆን
ህልሟ የደስደስ ያለው ነበርና ህልሟን በሰማ ጊዜ ፈገግ አለና ስጋት አይግባሽ ከሰማይ ወርዳ ወደ አጥር ግቢሽ ስትገባ ያየሻት ፀሀይ በተውራት እና በኢንጅል ወደፊት የመጨረሻ ነብይ ሁነው እንደሚላኩ የተተነበየላቸው ነብይን የሚያመላክት ነውና በህይወት ዘመንሽ ታገኝዋለሽ ቤትሽንም ባለሟል
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ጥሪ ባደረጉላት ጊዜ እስልምናን ሃይማኖቷና የህይወት ጎዳናዋ አድርጋ የተቀበለች የመጀመሪያዋ እንስት እሷ ናት። በአሏህ(ሱ.ወ.ተ) እና በጅብሪል(ዐ.ሰ) ሰላምታ የቀረበላት ሲሆን በዚህ በኩል ክብርን ያገኘች የመጀመሪያዋ ሴት ናት።