አሏህ በፃፈልህ ተብቃቃ ከሁሉም ሰዎች በፀጋ በላጭ ትሆናለህና
ይህ ርዕስ በተወሰነ መልኩ ባለፉት ምዕራፎች ውስጥ ተወድሷል። ሆኖም ግን የበለጠ ግልፅ እንዲሆን በዚህ ክፍል ውስጥ ቀለል ባለ መልኩ እደግመዋለሁ። አሏህ በሰጠህ ተክለሰውነት ፣ አቋም ፣ ገንዘብ ፣ ልጅ ፣ ቤትና ችሎታ መብቃቃት ይኖርብሃል። የቁርአንም መልእክት ከዚህ የተለየ አይደለም። «የሰጠሁህንም ያዝ ፤ ከአመስጋኞችም ሁን።» {አል-ቁርአን 7:144} ቀደምቶቹ የኢስላም ምሁራን እና አብዛኞቹ የመጀመሪያው የኢስላም ትውልድ ሰዎች […]