መረጃ እና አስፈላጊነቱ
መረጃ ትርጉም ያለው መልዕክት ሆኖ ከአንድ ምንጭ ወደ ተጠቃሚ የሚተላለፍ ነው፡፡ ስለአንድ ነገር መግለፅ የሚያስችለን ነው፡፡ ይህ መረጃ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር ሲዋሀድ እውቀት ይሆናል፡፡ ከግለሰብ አስተሳሰብ ጋር የተዋሀደ ዕውቀት በመጽሐፍ መልክ ሲዘገብ፣ በፋይል ሲቀነባበር፣ እንዲሁም በመረጃ መረብ ሲለቀቅ እንደገና ለሌሎች እንደ መረጃነት ያገለግላል፡፡ መረጃዎች ተደራጅተው በአግባቡ ከተቀመጡ መረጃ አሰባሰብ መረጃ ማሰባሰብ በባህርይው ውስብስብ ፣ የሰው […]