እኔም እወዳችኋለሁ!
ነብዩ ሙሐመድ ሂጅራ ያደረጉት በጣም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሁነው ነበር። እናም ጉዟቸውን አጠናቀው ወደ መዲና እየገቡ እያለ የመዲና ህፃን ሴት ልጆች
ነብዩ ሙሐመድ ሂጅራ ያደረጉት በጣም በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሁነው ነበር። እናም ጉዟቸውን አጠናቀው ወደ መዲና እየገቡ እያለ የመዲና ህፃን ሴት ልጆች
ሂጅራ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና መልእክተኞቹ ከመካ ወደ መዲና ያደረጉት ስደት ነው። ሂጅራ የተካሄደበት የሙስሊሞች አመት የመጀመሪያው የኢስላም የቀን አቆጣጠር ነው፡፡
የፍርዱ ቀን ትልልቅ ምልክቶች አንዱ ካንዱ ቡኋላ የሚከሰቱ ሲሆን የፍርዱ ቀን ወዲያውኑ ይከተላል። ነብዩ ይህን አስመልክተው “ሰአቷ አትወጣም ከሷ በፊት አስር ምልክቶች ያያችሁ ቢሆን አንጅ” ብለዋል።
የፍርዱ ቀን ትናንሽ ምልክቶች ከፍርዱ ቀን በፊት የሚከሰቱ ምልክቶች ሲሆኑ ነገርግን ለሰአቱ በጣም የቀረቡ አይደሉም። ይልቁንም የሚከሰቱት በተለያየ ጊዜያት ነው። አንዳንዶቹ ቀድመው ተከስተዋል።
እስልምና ተከታዮቹ ምስጉን ስነምግባር ወይም ውብ አህላቅ እንዲላበሱ ጥሪ ያደርጋል። ብዙ የቁርአን አንቀፆች ሙስሊሞች መልካም ባህሪ እንዲኖራቸው ያበረታታል።
አዛን ፈርድ (የግዴታ) ሶላቶች መጥሪያ ነው። በመጀመሪያ ሙስሊሞች ያለ አዛን መስጊድ ውስጥ ይገኙ ነበር። እናም ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሶሃቦቻቸውን አማከሩ፤ አንዳንዶቹ የይሁዳዎች ጡሩንባ ለመጠቀም ሃሳብ አቀረቡ፤ ሌሎቹ ደግሞ የክርስቲያኖች ቃጭል /ደወል/ ላይ ሃሳብ አቀረቡ።
የአምልኮት ተግባራት በእስልምና ውስጥ ትልቅ ሚናን ይጫወታሉ፡፡ ኢባዳ አንድ ሙስሊም ሰው ከአሏህ ጋር ያለውን ቁርኝት ወይም ግኑኝነት የሚያጠነክርበት መንገድ ነው፡፡ እነዚህ ተግባራት ለአሏህ ያለንን ውዴታ እና ታዛዥነት ማሳያዎች ናቸው፡፡