አያተል ኩርሲ (የዙፋኑ አንቀፅ) በቁርአን በሱረቱል በቀራ ውስጥ የሚገኝ 255ኛው አያ (አንቀፅ) ነው። አንቀፁ የሚጀምረው “አሏሁ! ላኢላሃ ኢላ ሁወ (ከአሏህ በቀር ሌላ በሃቅ ሊያመልኩት የሚገባ አምላክ የለም)። ህያው ፣ ሰጭና ጠባቂ ነው።”
አያተል ኩርሲ

አያተል ኩርሲ (የዙፋኑ አንቀፅ) በቁርአን በሱረቱል በቀራ ውስጥ የሚገኝ 255ኛው አያ (አንቀፅ) ነው። አንቀፁ የሚጀምረው “አሏሁ! ላኢላሃ ኢላ ሁወ (ከአሏህ በቀር ሌላ በሃቅ ሊያመልኩት የሚገባ አምላክ የለም)። ህያው ፣ ሰጭና ጠባቂ ነው።”

ይህ አንቀፅ በማያሻማ ሁኔታ ቅዱስ ቁርአን ውስጥ ታላቅ እና ድንቅ አንቀፅ ነው።

አንድ ቀን አንድ ሰው ወደ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) መጣና እንዲህ ሲል ጠየቃቸው “በቁርአን ውስጥ በጣም ድንቅ የሆነው አያ (አንቀፅ) ምንድን ነው? ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) “አያተል ኩርሲ” ነው ሲሉ መለሱ። (አቡዳውድ)

አያተል ኩርሲ

አያተል ኩርሲ ብዙ ትሩፋቶች አሉት

  • ቅዱስ ቁርአን ውስጥ ታላቁ አያ (አንቀፅ) ነው።
  • የአሏህን ታለቅ ስም ይዟል። በእነሱ የለመኑትን አሏህ ዱአቸውን ይፈፅምላቸዋል።
  • አንድ ሰው በምኝታው ላይ ሆኖ ይችን አያ ያነበበ ሰው አሏህ ለእሱ ጠባቂ ያደርግለታል። እስከ ጧት ድረስም ሸይጣን ወደ እሱ አይቀርብም።
  • የሱረቱል ጋፊር የመጀመሪያዎቹን ሶስት አንቀፆች እና ከዛም አያተል ኩርሲን ጧት ላይ ያነበበ ሰው እስከ ምሽት ድረስ በአሏህ ጥበቃ ስር ይሆናል። እንዲሁም ይህን ምሽት ላይ ያነበበ ሰው እስከ ጧት ድረስ በአሏህ ጥበቃ ስር ይሆናል።
  • ከፈርድ (ግዴታ) ሶላቶች በኋላ ያነበበ ሰው ጀነት ከመግባት የሚያግደው ነገር የለም ሞት ካልሆነ በቀር።

አል-ቁርአን እና ዱአ ተመልከቱ

Related posts

ቁርአን የደመና እና የዝናብ አፈጣጠርን በተመለከተ ምን ይላል

አላህ እንዲህ ይላል፡- አላህ እንዲህ ይላል፡- “ነፋሶችንም ለምለም አድርገን ላክን፤ ከሰማይም ውሃን አወረድን፤ ከእርሱም አጠጣናችሁ፤ እናንተም ለእርሱ አከማቾች አይደላችሁም።” (አል-ቁርአን15:22) ዘመናዊ ሳይንስ በነዚህ የቁርአን አንቀፆች

Read More »

ቁርአን ስለ ሰው ልጅ ሽል ደረጃዎች

ፅንስ የሚያልፍባቸውን ደረጃዎች በተመለከተ አላህ እንዲህ ይላል፡- አንድ ሰው የሚያልፍባቸው ደረጃዎች፡- ከጭቃ ንጥር፡ የሰው ልጅ አባት የሆነው አደም ከጭቃ ተፈጥሯል። ይህ የሚያመለክተው ሰዎች የተለየ ፍጥረት

Read More »

ቁርአን ስለ ከባቢ አየር

ቁርአን ስለ አየር ግፊት ምን ይላል አላህ እንዲህ ይላል፡- ከዚህ አንቀጽ መረዳት እንደሚቻለው አንድ ሰው ወደ ከባቢ አየር በወጣ ቁጥር መተንፈስ እየከበደው ይሄዳል። ይህም በከባቢ

Read More »

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share