የፍላጎት ፆም በተወሰኑ ወቅቶችና አጋጣሚዎች መፆም የተወደደ ነው። ከነዚህም መካከል፦ የአረፋ ቀን መፆም፡ በ9ኛው ዙልሂጃ የሚውል ሲሆን ሀጅ ላይ ያልሆኑ ሰዎች ቢፆሙት ይወደዳል።
የፍላጎት ፆም

የፍላጎት ፆም በተወሰኑ ወቅቶችና አጋጣሚዎች መፆም የተወደደ ነው። ከነዚህም መካከል፦

ž የአረፋ ቀን መፆም፡ በ9ኛው ዙልሂጃ የሚውል ሲሆን ሐጅ ላይ ያልሆኑ ሰዎች ቢፆሙት ይወደዳል። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡

ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)

(ሙስሊም)

“የአረፋ ቀን መፆም ያለፈውን እና የሚመጣውን አመት የሁለት አመት (ትንንሽ) ወንጀሎችን ያብሳል። የአሹራን ቀን መፆም (ትንንሽ) ወንጀሎችነም ያብሳል ብለዋል።”

ፆም

ž የአሹራ ቀን መፆም፡ ከላይ ያለውን ሐዲስ አንብቡ

ž ከሸዋል ወር ስድስት ቀናት መፆም፡ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)፡

ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)

(ሙስሊም)

“ረመዷንን የፆመና ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን ያስከተለ ሰው ልክ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ሰው ነው ብለዋል።”

žሰኞ እና ሐሙስ፡ በእነዚህ ቀናቶች የሰው ልጅ ስራ ከአሏህ ፊት ይቀርባል። (አህመድ)

ž 13ኛው ፣ 14ኛው እና 15ኛው ቀናት መፆም፡ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እነሱን መፆም አመቱን ሙሉ ከመፆም ጋር እኩል ናቸው ብለዋል። (ነሳኢ)

žከዙልሂጃ ወር የመጀመሪያዎቹን አስር ቀናት መፆም፡ “ከእነዚህ ቀናት የበለጠ በጎ ስራዎች ከሃያሉ አሏህ ዘንድ ተወዳጅ የሚሆንበት የበለጠ ቀን የለም” ብለዋል። (ቡኻሪ)

žየሙሐረም ወር መፆም፡ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከረመዷን ቀጥሎ በላጩጭ የሆነው ፆም የትኛው ነው ተብለው ተጠይቀው “ሙሐረም ብላችሁ የምትጠሩት የአሏህ ወር ነው” ሲሉ መለሱላቸው። (ሙስሊም)

0%
0
Question report close icon

Report a question

You cannot submit an empty report. Please add some details.
Question report loader icon
Created by Ahmed Yesuf

የእስልምና ምሰሶች

ስለ ረመዳን ያላቸሁን እውቀት ፈትሹ (ለጀማሪዎች)

1 / 9

Bookmark question icon

1 ረመዳን በኢስላማዊ የቀን አቆጣጠር ስንተኛው ወር ላይ ይገኛል?

2 / 9

Bookmark question icon

2 ረመዳን ከሚከተሉት የቁርአን ሱራዎች (ምዕራፎች) ውስጥ በየትኛው ውስጥ ተጠቅሷል?

3 / 9

Bookmark question icon

3 የረመዳንን ወር መጾም ከእስልምና አምስቱ ምሰሶዎች ስንተኛው ነው?

4 / 9

Bookmark question icon

4 ዒድ አል-ፊጥር (ከረመዳን ጾም በኋላ የሚከበረው በዓል) በየትኛው ቀን ላይ ይውላል?

5 / 9

Bookmark question icon

5 በረመዳን ወር የተካሄደው ዝነኛ ውጊያ (ዘመቻ) የትኛው ነው?

6 / 9

Bookmark question icon

6 እውነት ወይስ ሐሰት፡ ቁርአን በረመዳን ወር በአላህ (ሱ.ወ) የተወረደ ብቸኛው ቅዱስ መጽሐፍ ነው?

7 / 9

Bookmark question icon

7 ለይለቱል-ቀድር ከምን የምትበልጥ ሌሊት ናት?

8 / 9

Bookmark question icon

8 በፍርዱ ቀን (በቂያማ) ረመዳንን የጾሙ ሰዎች በየትኛው የጀነት በር እንዲገቡ ይነገራቸዋል?

9 / 9

Bookmark question icon

9 እውነት ወይስ ሐሰት፡ በመርሳት መብላት ወይም መጠጣት ጾምን ያፈርሳል (ያበላሻል)?

የተሳታፊ መረጃ

Your score is

The average score is 0%

0%

ለሰጡን ሀሳብ አስተያየት እናመሰግናለን!

ፆም ፣ ረመዷን ፣ አሹራ እና አረፋ ተመልከቱ

Related posts

ኢእቲካፍ

ኢእቲካፍ

ኢእቲካፍ ማለት ወደ አሏህ የበለጠ ለመቅረብ በማሰብ የረመዷን የመጨረሻ አስር ቀናትን መስጅድ ውስጥ ተቀምጦ ማሳለፍ ነው። ለይለቱል ቀድር (የድንጋጌው/የውሳኔው ሌሊት) በዚህ ጊዜ ውስጥ ይገኛል። ቅዱስ

Read More »
ለይለቱል ቀድር

ለይለቱል ቀድር

ለይለቱል ቀድር (የውሳኔው ምሽት) በመጨረሻው የረመዷን አስር ሌሊቶች ውስጥ በአንዱ ሌሊት ውስጥ የሚገኝ ነው። ይህ ምሽት አሏህ ቁርአን ያወረደበት እና በጎ ስራዎችን ከሽህ ወራቶች ስራ

Read More »
ፆም

ፆም

ሲያም (ፆም) ማለት የአሏህን ውዴታ በመሻት ፀሐይ ከወጣችበት ጊዜ አንስቶ እስከ ምትጠልቅበት ጊዜ ድረስ ከምግብ ፣ ከመጠጥ እና ግብረ ስጋ ግኑኝነት ከመፈፀም መታቀብ ነው።

Read More »

ረመዷን

ረመዷን በእስልምና የቀናት አቆጣጠር መሰረት ዘጠንኛው ወር ነው። በዚህ ወር ከንጋት ጀምሮ ፀሐይ እስከምትጠልቅበት ጊዜ ድረስ በጥብቅ ይፆማል። ይህን ወር መፆም ከአምስቱ የእስልምና ምሰሶዎች ውስጥ

Read More »

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Share