በረካ ማናት 2
ኸድጇ(ረ.ዐ) በረካን እየተመለከተች በረካ ሆይ! ለሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ስትይ ወጣትነትሽን መስዋዕት አደረግሽ አሁን ደግሞ እሱ ሊክስሽ ይወዳል። ለሱም ለኔም ስትይ እርጅና ሳይጫጫንሽ አግቢ ትላታለች። በረካም ማንነው የማገባው እመቤቴ? ስትል ትጠይቃታለች።
ኸድጇ(ረ.ዐ) በረካን እየተመለከተች በረካ ሆይ! ለሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ስትይ ወጣትነትሽን መስዋዕት አደረግሽ አሁን ደግሞ እሱ ሊክስሽ ይወዳል። ለሱም ለኔም ስትይ እርጅና ሳይጫጫንሽ አግቢ ትላታለች። በረካም ማንነው የማገባው እመቤቴ? ስትል ትጠይቃታለች።
ክፍል አንድ በባሪያ ንግድ ወቅት ያች ወጣት ኢትዮዺያዊት ሴት በረካ እንዴት መካ ውስጥ ለሽያጭ እንደበቃች ባይታወቅም እንዲሁም የዘርሃረጓ፤ እናቷ ማን እንደሆነች ፣ አባቷ ማንእንደሆነ ወይም ቅድመአያቶቿ ማን እንደሆኑ ባይታወቅም እሷን መሰል ወጣት ወንዶችና ሴቶች አረቦችም ሆኑ አረብ ያልሆኑ ነገርግን ተይዘው ወደ ባሪያ ገበያ ለሽያጭ የበቁ በርካቶች ነበሩ። በመጥፎ የባሪያ ገዥዎች እጅ የወደቀ ባሪያ መጥፎ እድል
ክፍል አምስት የኡመር ኢብን አል-ኽጧብ (ረ.ዐ) ኢስላምን መቀበል ኡመር (ረ.ዐ) ኢስላምን የተቀበለው ሐምዛ (ረ.ዐ) ኢስላምን ከተቀበለ ከሶስት ቀን መሳሪያ ታጥቆ በከረረ መልኩ ስራውን ከቤቱ ጀመረ። እህቱ ፋጢማ ቢንት ኸጧብ እና ሰኢድ ኢስላምን ተቀብለው ስለ ነበር ወደ ቤታቸው ሄደና ኸባብ ከቁርአን ያስተማራችሁ የት አለ አለና ሁለታቸውንም መታቸው። ግንባራቸውም መድማት ጀመረ፤ እህቱም በመገረም እስልምናን ተቀብለናል የፈለከውን ነገር
ክፍል አራት ነብዩ ሙሐመድ በብሔራዊ በአላት የሰጧቸው ትምህርቶች የአከዝ ፣ የቢጅኒህ እና የዚልማህዝ ባአሎች በአረቢያ ውስጥ በጣም የታወቁ በአላት ሲሆኑ ራቅ ካለ ቦታ ያሉ ሰዎች ሳይቀሩ በነዚህ ባአላት ይገኛሉ። ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በነዚህ ባአላት ይገኙና መለኮታዊ ወደ ሆነው የሰው ልጆች የተፈጥሮ ሃይማኖትና ወደ አሏህ አንድነት ሰዎችን ይጣራሉ። እንደዚህ አይነቱ የስብሰባ ንግግረቸው ቅን የሆኑ ትንሽ የሙስሊሞች
ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) 40 ዓመት በሞላቸው ጊዜ በ5ኛው ረቢዑል አወል የመላዕኮች አለቃ የሆነው ሩሁል አሚን ጅብሪል(ዐ.ሰ) ረሱልን(ሰ.ዐ.ወ) የአሏህ የመጨረሻው ነብይ አድርጐ ሊያውጅ ከመለኮታዊ ትዕዛዝ ጋር ወደ ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) መጣ። በዚያን ጊዜ ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) በሂራ ዋሻ ውስጥ ዱአ እያደረጉ ነበር። ጅብሪልም እንዲህ አለ:
ክፍል ሁለት የአያታቸው ሞት አያታቸው አብዱል ሙጦሊብ ሲሆኑ የሞቱት ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የስምንት አመት እድሜ ልጅ እያሉ ነው። አያታቸው በጣም የተከበሩ የመካ መሪ እና የካዕባ ጠንካራ ጠባቂዎች ናቸው። እሳቸውም የሞቱት በ84 አመታቸው ሲሆን አያታቸው ለነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) በጣም ተወዳጅና ብቸኛው የአብዱሏህና የአሚና ልጅ መልከ መልካም የሙትልጅ ስለነበሩ በጣም ጥልቅ ፍቅር ነበራቸው። የአቡጧሊብ ደጋፊነት አቡጧሊብ በጣም ተወዳጅ
ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱት የመጀመሪያው ሰው አደም(ዐ.ሰ) የመጀመሪያውን የአምልኮት ቤት የቆመባት የጥንት የሰው ልጅ መኖሪያ ከሆነችው መካ ከተማ ነው። የሙስሊሞች የስልጣኔ መፍለቂያ ፣ የአለም የከተሞች እናት የሆኑት መካ ፣ መዲና ጅዳ የሚገኙት በዚሁ ክልል ውስጥ ነው።
የአብዱሏህ ቤተሰብ ጠንካራ ሙስሊሞች ሲሆኑ በዚህ ታሪክ ሐዲ የተባለ የዘጠኝ ዓመት ልጅ አላቸው። ሐዲ በትመህርት ቤት የሚሰጡ ፈተናዎችንና አሳይመንቶችን ይፈራና ይጠላ ነበር። ስፖርት መጫወት በክፍል ውስጥ ካለው ውድድርና ተሳትፎ ስኬት የበለጠ ቀላልና ምቹ እንደሆነ ያስባል። ቤተሰቦቹ በዚህ ጉዳይ ላይ ይረዱት ዘንድ እንዲህ ሲል ይጠይቃል:-
እናት የዛሬ ማንነታችን ስትሆን በመልካም ስብዕና ኮትኩታ ፣ ከመጥፎ ነገር ከልክላ አሳድጋናለች። የወደፊት ግባችን ምን መሆን እንዳለበት ሁሌም ትጨነቃለች ፣ ታልማለች። እሷ ሳትበላ እኛን ታጐርሳለች፤ የራሷን ስሜት ገድባ የኛን ታሟላለች። ስናለቅስ ልቧ በፍርሃት ፣ በጭንቀትና በትካዜ ይዋጣል። እሩቅ ቦታ ስንሄድ ሃሳቧ ሁሉ ጥቅልል ብሎ ስለኛ ደህነነት