አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ (ረ.ዐ)
አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አጎት ልጅ ነበር። የተወለደው ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ውልደት ከ30 አመት በኋላ ነው።
አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ (ረ.ዐ) Read More »
አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አጎት ልጅ ነበር። የተወለደው ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ውልደት ከ30 አመት በኋላ ነው።
አሊ ኢብን አቢ ጧሊብ (ረ.ዐ) Read More »
ሂጅራ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እና መልእክተኞቹ ከመካ ወደ መዲና ያደረጉት ስደት ነው። ሂጅራ የተካሄደበት የሙስሊሞች አመት የመጀመሪያው የኢስላም የቀን አቆጣጠር ነው፡፡
ሰዎች በተሰበሰቡበት መሃል መጥፎ ነገር መስራት ያሳፍራል፤ ያዋርዳልም። የሰው ቁጥር ሲጨምር እፍረቱ እና ውርደቱ የዛኑ ያህል ይጨምራል። ለምሳሌ አንድ ሰው ከአስር ሰዎች ይልቅ አንድ ሽህ ሰዎች ፊት ስህተቱ ቢገለጥ የበለጠ እፍረት ይሰማዋል። በሐገራችን ውስጥ በሚሰራጭ በአንድ የቴሌቪዝን ጣቢያ ስህተታችን ቢሰራጭ ምን እንደሚሰማን አስቡት። በዚህ አለም ህይወት አሏህን እያመፅን ክብራችነን እና ደረጃችነን ለመጠበቅ እንሞክራለን። በፍርዱ ቀን
ዛሬ ዛሬ ፈትዋ የሚሰጠው በዝቷል። ወንድ ፣ ሴት ፣ ወጣት ፣ አዛውንት ሳሩ ቅጠሉ ሁሉም ፈትዋ ሰጭ ሆኗል።
የሙስሊሙ ኡማ አንድነት እና የ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ፈተና Read More »
መከራ ፣ ችግር አጋጥሞህ ጭንቀትህን ልታካፍለው አስበህ የነበረ ሰው የለም? በጣም የሚወድህ ፣ ስትጨነቅ የሚጨነቅ ፣ ደስታህን ደስታው ያደረገ ጥብቅ ጓደኛስ ኖሮህ ያውቃል?
ጥሩ ጓደኛ ለመምረጥ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች Read More »
በአንድ ወቅት ወላጆች ለልጃቸው ሚስት ሲፈልጉ ቆይተው “የሸህ እገሌን ልጅ ልንድርህ ነውና ሂድ እያት” አሉት። ገና እንዳያት ወደዳት።
እህቴዋ መስፈርት አታብዥ በጊዜ ተዘወጅ Read More »
ወጣትነት የህይወታችን አፍላ ጊዜ ነው። የልጅነት እድሜ አልፎ በእራሳችን የምንቆምበት ፣ ጥንካሬና ብርታት የምናገኝበት ፣ ደከመኝ ሰለቸኝ የሌለበት ፣ ሁሉነገር አዲስ ፣ ሮጠን የማንደክምበት ፣ ተጫውተን የማንጠግብበት አፍላ ጊዜ
የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻ ዳዕዋ (ትምህርት) የሰጡት በዘጠንኛው ዙልሂጃ በ10ኛው አመተ ሂጅራ በአረፋ ተራራ መካከል በሚገኘው የኡርናህ ሸለቆ ውስጥ ነበር።
የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመጨረሻ ዳዕዋ (ትምህርት) Read More »
ያለ እውቀት ስለ አሏህ መናገር የከፋ የአሏህን ቅጣት የሚያመጣ ሲሆን ከወንጀሎችም ሁሉ የከፋ ወንጀል ነው።
ያለ እውቀት ስለ አሏህ መናገር Read More »
ኢብሊስ ወይም ሸይጧን ጭስ አልባ ከሆነ እሳት የተፈጠረ ሲሆን መላኢካ ባይሆንም ለአሏህ በነበረው ታዛዥነት ግን በጀነት ከነሱ መካከል ነበር። ሰይጣን ወይም ጋኒን ተብሎም ይጥራል። ኢብሊስ ከፍ ያለ ደረጃ ነበረው።
ኢብሊሰ ወይም ሸይጧን እና ወጥመዶቹ Read More »
ጊዜውን በጥበብ የተሰጠው የሰው ልጅ የተለያዩ ነገሮችን በመፈፀም ህይወቱን በተለያየ መንገድ ያሳልፋል። ነገር ግን ወሳኙ ጥያቄ የህይወቱን ሃቅ የሞላ ወይም የፈፀመ ማነው? የሚለው ነው።
እኛ ሙስሊሞች እያንዳንዷን የቀንና የሌሊት ጊዜያችነን እንዴት ነው ማሳለፍ ያለብን? Read More »
የሰው ልጅ ለአለማዊ ትምህርቱ ይደክማል፤ ለዱንያዊ እውቀቱ ይጠበባል፤ ይፅፋል ፣ ያነባል ፣ ይማራል ፣ ይመራመራል። ጀነት ለማያደርሰው ሲራጥንም ለማያሻግረው ከንቱ እውቀት ያለ እንቅልፍ ያድራል።
ክርስትና ከእየሱስ፤ ቡድሂዝም ከጉተማ ቡድሃ፤ ኮንፊሽያኒዝም ከኮንፊሽየስ እንዲሁም ማርክሲዝም ከካርል ማርክስ ስያሜያቸውን እንዳገኙ አይነት የእስልምና ሃይማኖት ስሙን ከግለሰብ ስም አልወሰደም።
የፍርዱ ቀን ትልልቅ ምልክቶች አንዱ ካንዱ ቡኋላ የሚከሰቱ ሲሆን የፍርዱ ቀን ወዲያውኑ ይከተላል። ነብዩ ይህን አስመልክተው “ሰአቷ አትወጣም ከሷ በፊት አስር ምልክቶች ያያችሁ ቢሆን አንጅ” ብለዋል።
የፍርዱ ቀን ትልልቅ ምልክቶች Read More »
ሂጃብ ኒቃብና በርቃ እንዲሁም ቡርቃ የብዙ አለመግባባትና የክርክር አርዕስቶች ከሆኑ ብዙ ዘመናትን አሳልፈዋል። ብዙ ሃገሮች እነዚህን ሃይማኖታዊ አልባሳት የከለከሉ ሲሆን አንዳንድ ሃገሮች ደግሞ የት የት ቦታ መለበስ እንዳለባቸው ገደብ አስቀምጠዋል።
ሞት ማለት ነፍሳችን ከስጋችን የሚለያይበት ስርዓት ሲሆን ከዱንያ ወደ አሂራ የሚደረግ ጉዞ ነው። ሆኖም ሞት ማንኛውም ሰው የሚያጋጥመው ከባድ እና አስፈሪ እውነታ ነው።
ሶላት ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ሲሆን ከአሏህ ጋር ያለንን ትስስር ወይም ግንኙንነት የምናጠነክርበት ፣ ለኒዕማዎቹ ሁሉ የምናመሰግንበትና ልቅናውን የምናወሳበት ቢሆንም ብዙ ሙስሊሞች ግን አይሰግዱም።
ለምድነው ሶላት የማንሰግደው? Read More »