አስብና አመስግን
አስብና አመስግን በሚለው ጽሑፍ አላህ በአንተ ላይ የዋላቸውን ጸጋዎች (ጤና ፣ እይታ ፣ ምግብ ወዘተ) እንድታስተውልና እንድታመሰግን ጥሪ ቀርቦልሃል። የጌታህን ውለታዎች በማሰብ የምስጋና ህይወት ለመምራት ተነሳሳ።
አስብና አመስግን በሚለው ጽሑፍ አላህ በአንተ ላይ የዋላቸውን ጸጋዎች (ጤና ፣ እይታ ፣ ምግብ ወዘተ) እንድታስተውልና እንድታመሰግን ጥሪ ቀርቦልሃል። የጌታህን ውለታዎች በማሰብ የምስጋና ህይወት ለመምራት ተነሳሳ።
ይህ ጽሑፍ ስለ አቂዳ ትርጉምና አስፈላጊነት ያብራራል። ትክክለኛ እምነትን መገንባት በእስልምና ውስጥ ቀዳሚ ተግባር እንደሆነና ከሌሎች የሃይማኖቱ ገጽታዎች በፊት እንደሚቀድም ያስረዳል። የአቂዳን የቋንቋና የሸሪዓ ትርጉም ፣ እንዲሁም ከተውሂድ ጋር ያለውን ግንኙነት ይተነትናል።
አቂዳ፡ ትርጉሙና አስፈላጊነቱ Read More »
አህለ ሱና ወልጀማአ ማለት ነቢዩ እና ባልደረቦቻቸው በነበሩበት መንገድ ላይ ያሉ ሁሉ ናቸው። “አህለ ሱና” የተባሉት የነቢዩን ሱና በመከተላቸው እና በመተግበራቸው ነው።
የአህለ ሱና ወልጀማአ እምነት መሠረታዊ ነጥቦች Read More »
ውድ ሙስሊም ወጣቶች! በዚህ ወሳኝ የሕይወት ምዕራፍ ላይ የምትገኙ ሙስሊም ወጣቶች ልባዊ ሰላምታችን እና ውዴታችን ይደረሳችሁ። ይህ ጊዜ የብርታት፣ የጉጉት፣ የእውቀት ፍለጋ እና ለወደፊት ህይወታችሁ መሰረት የምትጥሉበት ወርቃማ ወቅት ነው። ይህን ጊዜ በእስልምና ብርሃን እንዴት በአግባቡ መጠቀም እንደምትችሉ አንዳንድ ቁም ነገሮችን እናካፍላችሁ። ዓለም በፍጥነት እየተቀየረ ባለበት በዚህ ወቅት ሙስሊም ወጣቶች ላይ የሚደርሱ ተግዳሮቶች እየተባባሱ መጥተዋል።
መልእክት ለሙስሊም ወጣቶች፡ ሕይወትን በእስልምና ፣ በቁርአን እና በሱና መሰረት መኖር Read More »
ቂብላ ማለት ሁሉም ሙስሊሞች ሶላታቸውን ሲሰግዱ መካ ውስጥ ወደሚገኝ ካዕባ ፊታቸውን አዙረው የሚሰግዱበት አቅጣጫ ነው። ስግደቶች ሁሉ ተቀባይነት አይኖራቸውም ወደ ቂብላ በመዞር ቢሆን እንጅ።
ኒፋቅ ማለት እንደማታለያ እምነትን በምላስ መመስከር እና ክህደትን በልብ ውስጥ መደበቅ ነው። የዚህ አይነቱ ኒፋቅ ኒፋቁል አክበር (ትልቁ ንፍቅና) ተብሎ ይጠራል። ይህ አይነቱ ኒፋቅ በነብዩ ጊዜ እንኳ የተለመደ ነበር።
መስጅድ የእስልምና የአምልኮ ቦታ ሲሆን የሙስሊሙ ማህበረሰብ ሙሉ ህይወት የሚያጠነጥነው በዚሁ ዙሪያ ነው። መስጅድ ካለው ጥቅም አኳያ ነብዩ ሙሐመድ ወደ መዲና ከተማ በተሰደዱ ጊዜ የሰሩት የመጀመሪያው መስጊድ መገንባት ነበር።
ሐጅ አምስተኛው የእስልምና ምሰሶ ሲሆን በገንዘቡ እና በአካሉ የአሏህን ቤት መጎብኘት የሚችል ሰው በህይወት ዘመኑ አንድ ጊዜ ይህን የማድረግ ግዴታ አለበት።
ሐዲስ ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) የተላለፉ ንግግሮች ፣ የእሳቸው ስራዎች ፣ የዝምታ ማረጋገጫዎች ወይም ደግሞ የእሳቸው ባህርያት እና አካላዊ ቁመና ገላጭ የሆኑ ነገሮች ዘገባ ነው።
ሐዲስ የነብዩ ሙሐመድ ንግግር እና አስተምህሮት Read More »
የገላ ትጥበት በአረብኛ ጉሱል ተብሎ ይጥራል። ጉሱል ሙሉ አካልን መታጠብ ነው። ከሶላት በፊት ንፁህ ለመሆን ሙስሊሞች ከፊል ትጥበት ወይም ውዱእ ያደርጋሉ። ነገርግን በአንዳንድ ጉዳዮች የገላ ትጥበት የግድ መደረግ አለበት።
ኢማን ስለ እስልምና እውነተኛነት በምላስ መመስከርን ፣ በልብ ማመን እና በተግባር መፈፀም ይይዛል። ስድስቱ የኢማን ምሰሶዎች በአሏህ ፣ በመልአክቶች ፣ በመጽሐፍት ፣ በመልዕክተኞች ፣ በመጨረሻው ቀን ፣ በመለኮታዊ ድንጋጌ ማመን ናቸው።
ኢድ የአረብኛ ቃል ሲሆን በአል የሚል ትርጉም አለው። በእስልምና ሃይማኖት ያሉት ሁለት ኢዶች ወይም በአላት ብቻ ናቸው። ኢደል አድሃ (የእርድ በአል) እና ኢደል ፊጥር (የፆም መፍቻ) በአል ናቸው።
ኢድ በአል ምንድን ነው ሙሰሊሞችስ ለምን ያከብሩታል? Read More »
ዱአ (ፀሎት) ከልብ አሏህን መለመን ነው። ዱአ ለአለማዊ ጥቅም ለምሳሌ ሃብት ፣ ስኬት ፣ ጤና ወይም ደግሞ ለሃይማኖታዊ ጥቅም ለምሳሌ ምህረት ለማግኘት ፣ ጀነት ለመግባት ሊደረግ ይችላል።
ዚክር ማለት አሏህን ማስታወስ ማለት ነው። ዚክር በምላስ ወይም ደግሞ በቀልብ ማድረግ ይቻላል። ነገርግን በላጩ ዚክር ሁለቱንም አጣምሮ በመጠቀም የሚደረግ ነው።
ሙስሊሞች ለወላጆቻቸው ደግ ፣ ትሁት እና ታዛዥ እንዲሆኑ እስልምና ያዛል። ወላጆችን ያለ ማክበር ወይም ያለ መታዘዝ ምልክቶችን ማሳየት እንኳ አጥብቆ ያስጠነቅቃል።
ቢሩል ዋሊደይን (ለወላጆች ደግ መሆን) Read More »